#መረጃ- ጎንደር
በጎንደር የጦርነት ቀጠና ከሆኑት ዉስጥ ኢንፍራዝ፣ ምዕራብ ደንበያ ጫሂት እና ምስራቅ ደንቢያ ቆላ ድባ በነበልባሉ ፋኖ ቁጥጥር ስር ዉለዋል። በእነዚህ ቦታዎች የታሰሩ እስረኞች በፋኖ ሙሉ ለሙሉ ተፈተዋል።
በተመሳሳይ ዳስ_ደንዛዝ የነበረዉ መንጋ በነበልባሉ ፋኖ እየተቀጠቀጠ ይገኛል። ከሙትና ከቁስለኛ የተረፉ ወደ ዳጎል_ቅዳሜ_ገበያ ቀበሌ አካባቢ ቢንቀሳቀሱም በአማራ ፋኖ ባሉበት እንዲቀሩ ሆነዋል።
በጋይንት የነበረዉ ጦርነት እንደቀጠለ ነዉ።
#መረጃ- ጎጃም
በሌላ በኩል በሰሜን_ሸዋ ልዬ ቦታዉ አረርቲ_ማሪያምና ዉለጋ ት/ቤ እና ኩቢ_መስቀያ በሚባሉ ቦታዎች የጠላት ኃይል መሽጎ ይገኛል ሲሉ መረጃ ምንጮች ጠቁመዋል። ። ከሞትና ከቁስለኛ የተረፈዉ የብረሃኑ ጁላ ገዳይ መንጋ ሰራዊት እየተመናመነ ይገኛል። መረጃወች አንደጠቁሙት በሐምሌ ወር ብቻ ከ30 ሺ በላይ የጦርነቱ ሴራ የገባቸው የሰራዊቱ ኣካላት ከድተዋል።
በሌላ በኩል ዛሬ በ14/1/2016 ዓ.ም በሞጣ ገዳዮ መንጋ በፋኖ ሲቀጠቀጥ መዋሉ ተሰምቷል። ገዳዩ መንጋ ከባድ መሳሪያ በመወርወርም ንፁሃንን ገድሏል።
✍️✍️✍️
https://t.me/ethelmeaia