#የመስቀል ነገር🤔
እና ምን ልታከብሩ ነው የምትወጡ?
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስና የቤተ ክርስቲያን ምስል ያለበት ቲሸርት መልበስ አይቻልም ፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ምልክት ያለበት ነጠላም ሆነ ሌላ ነገር መልበስ አይቻልም ።
ከበሮ ና ጸናጽል ይዞ መዘመር አይቻልም..." የሚሉ ክልከላዎችን "አክብሮ" መስቀል አደባባይ ለመገኘት የሚሄድ ኦርቶዶክሳዊ በቤተ ክርስቲያን ና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ የተቃጣውን የፋሽስቶች ጥቃት እንደደገፈ የሚቆጠር ነው! የእምነት ነፃነት እንኳን ገደብ ሲደረግበት መቀበል የውርደት ውርደት ነው!
ይህን ውርደት ከዛ 6ኪሎ የተዘፈዘፉ አባት መሳዮች ያመጡት መሆኑ ነው።🤔
https://t.me/ethelmeaia