አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለምን ከኢትዮጵያ ወስደው በርካታ የአፍሪካ አገራት ያውለበልቡታል።
የነፃነት ምልክት፣ የፓን አፍሪካኒዝም መለያ ነው! የጥቁር አርማ ነው!
ይህ ምልክት የሚጠላው ድሮ በፋሽስት ጣሊያን አሁን በኦሮሞ ብሔርተኞች ነው። የኦሮሞ ብሔርተኝነት በስሪቱ ፀረ አማራ ብቻ አይደለም። ፀረ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም። ከፓን አፍሪካም ተፃራሪ ነው። ፓን አፍሪካኒዝም አድዋን ብቻ ሳይሆን አፄ ምኒልክን አወድሶ፣ አንግሶ፣ የኢትዮጵያን ደማቅ ቀለም አርማው አድርጎ የሚነሳ አስተሳሰብ ነው።
አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ቀለሙን እያቃጠሉ የፓን አረብ (ግብፅ) መለያን ሲሰቅሉ አይግረማችሁ። ትንሽ ሊያስገርም የሚችለው ግብፅ ራሷ ይህን ያህል ደማቁን የኢትዮጵያ ቀለም የማትጠላው መሆኑ ነው። ሞክረው! ካይሮ ውስጥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አያሳስርም! የለበስከውን አውልቀው አያቃጥሉትም። ጣሊያን ውስጥ በነፃነት ታውለበልበዋለህ!
ይህ ምንም ያልተጨመረበት የጠራ፣ የተንጠራራ ሀቅ ነው! ልታስተባብል እንዳታገላብጠው! ራስክን ያምሃል!
https://t.me/ethelmeaia