❤️መልካም ዜና ለታካሚዎቻችን❤️
=======================
የአዲስ አበባ ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ከመጋቢት 29,2017 ዓምእስከ ሚያዚያ 03,2017ዓም ድረስ ከወሊድ ጋር የተያያዘ #ሰገራ እና #አየር #መቆጣጠር_አለመቻልን ለማከም ዘመቻ አዘጋጅቷል።
ይህ የቀዶ ጥገና ዘመቻ የሚከናወነው ከውጭ አገር በሚመጡ የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ሐኪሞች ቡድን እና በዩሮጂኔኮሎጂስት ቡድን ነው፡፡
እንደዚህ አይነት ህሙማን የምታውቁ ካላችሁ በአቅራቢያ ወደሚገኙ የሃምሊን ፊስቱላ ቅርንጫፍ ማእከላት ማለትም ወደ ይርጋለም፣ መቱ፣ ሀረር፣ ባህርዳር፣ መቀሌ እና አዲስ አበባ ማእከላት ይላኩላቸው።
-> ወደ አዲስ አበባ ለሕክምና እና ከሕክምና በኋላ ወደ ቤት በሁሉም ማዕከላት መጓጓዣ ተዘጋጅቷል.
-> ሕክምናው የሚሰጠው በነፃ ሲሆን፤ በሕክምና ወቅት ለሚኖራቸው ቆይታም ምቹ ማረፊያ ቦታም በነፃ ነው።
-> ከታካሚው የሚጠበቀው ለሕክምና መምጧት ብቻ ነው።
ታካሚዎች ከመጋቢት 27 ,2017ዓም በፊት በአቅራቢያባቸው በሚገኙ የሀምሊን ፊስቱላ ማዕከላት ተገኝተው ቅድመ ምርመራ ማካሄድ ይኖርባቸዋል::
_
https://t.me/ethiodoc