Ethio_E_Learning_center_Grade_11_12


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


E Learning ለኢትዮጲያ ተማሪዎች የተዘጋጀ፡፡
እውቀት የትም ሆነህ ለማግኘት ጊዜው አሁን ነው
https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA1ufp1RmhN6ng
On YouTube New idea of creativity
Watch"Easy Abdke Tech"
https://www.youtube.com/channel/UCJNoBqNKgjlMDFc-6YDB7nw
For any comments @Abdu_3313

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


M.B dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👇👇👇👇👇👇


https://t.me/helphayat
https://t.me/Help_sis_Hayat

https://m.facebook.com/HelpHayat

https://gf.me/u/y8yc6z


ለሐያት መዳን ምክንያት እንሁን 🙏
***************************

ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እድሜዋ 17 ነው። በባሌ ጎባ ከተማ ተወልዳ ያደገች ሲሆን ነዋሪነቷም በዛው ነው።

አሁን ላይ በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች።

ሐያት በበሽታው መጠቃቷ ከታወቀበት እለት ጀምሮ ከበሽታው ጋር በትግል ላይ የምትገኝ ሲሆን ይህም ከቀን ወደ ቀን ሰውነቷን እያደከመው ይገኛል።

ሀያት የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ከሀኪሞች ተነግሯታል።

የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጪ ሀገር መሄድ የግድ ይኖርባታል። ለዚህም ለህክምና ወጪ እንዲሆናት 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን ብር) ያስፈልጋታል!!!

ይህን ገንዘብ ለመሸፈን የሀያት ቤተሰቦች አቅም ስለሌላቸው ወገኖቻችን ይረዱናል ያግዙናል በሚል ተስፋ ወደ ህብረተሰቡ እርዱን ሲሉ ጥሪ ያቀርባሉ።

ሐያት ወደ ሞት ስሄድ እያያችሁ ዝም አትበሉኝ ለመዳኔ ምክንያት ሁኑ ትለናች!

በጣም ቀላል ነው ከተረባረብን 2000 ሺህ ሰው ሆነን 1000 ሺህ ብር ብልነግስ ልጃችን፣እህታችን ድና ህልሟን ታሳካ ዘንድ ምክንያት እንሁናት። ኢንሻ አላህ ሀያት ድና ትምህርቷን መቀጠል ትፈልጋለች። ደግሞ ለመዳኗ ሰብብ እንሆናለን።


የቻልነውን በሙሉ እህታችንን በገንዘብ እንርዳት፣ በገንዘብ ያልቻልን በዱዓ እናግዛት ፣ቢያንስ መረጃውን ሼር በማድረግ እናግዛት።

በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
*********

የአካውንት ስም:— ሀያት ኢብራሂም ዑመር

የኢትዮጲያን ግድ ባንክ:— 1000353443147

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ:— 01425853981500

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :— 1000089014135


የሀያትን ቤተሰቦች በስልክ ለማግኘት
****************

0983676776
0920942369
0912823605


ማውጫ።

👉👉የፈለጋቹትን pdf book በመንካት አጠቃላይ 11 እና 12 የክላስ text book pdf ታገኛላቹ
🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠


#Physics

#Biology

#Chemistry

#Maths

#Civic

#Economics

#Geography

#English

#ICT

@ethiolearn


ኢሄን Short cut ስትጠቀሙ አንዳንድ ትምህርቶች በ# 👈 link ስለሌሉ ከነካችሁት በሁዋላ የመሰላል ምልክቱን በማጥፋት ከዛም search በማድረግ የተለቀቁ መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ

📋📋📋📋📋📋👉📋


maths Grade 12 Revision.docx
37.8Kb
💥Entrance Exam ተፈታኝ ለሆናቹህ ተማሪዎች 👇

Mathematics የ#11 ሙሉ ቻፕተሮች ፤ የ#12 እስከ ቻፕተር #5 (Integration ይመጣል!)

ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

@ethiolearn


Civics contents Gr. 11 & 12.docx
53.0Kb
💥Civic‼️

የ #Entrance ፈተና የሚወጣበት Chapter

Share for others


ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸ

@ethiolearn


Physics contents Gr. 11 &12.docx
32.1Kb
💥Physics‼️

የ #Entrance ፈተና የሚወጣበት Chapter

Share for others


ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

@ethiolearn


Never you give up in your dreams take a bold step today to achieve your goals in life.
The difference between who you are and who you want to be is what you do.

A successful man is one who can lay a firm foundation with the bricks that other throw at him.

In order to succeed, your desire for success should be greater than your fear of failure.

There is a powerful driving force inside every human being that, once unleashed, can make any vision, dream, or desire a reality.

Invest today in our best and secure trading platform to achieve your goals in life, Invest and make huge profit payout like other investors here nationwide.

@ethiolearn


ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ፦

"ለምዝገባ የግብር ከፋያ መለያ ቁጥር (Tin No.) ግዴታ ያስፈልጋል ፤ ካልሆነ ምዝገባ ማድረግ አትችሉም" እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ MoSHE እንደማያውቀው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ማምሻውን ገልጿል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ምዝገባ የሚመለከተው MoSHE ብቻ ነው።

ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ ስትመለሱ ለምዝገባ ምንም አይነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) #አያስፈልጋችሁም።

ይህን መረጃ ለሌሎች አሳውቁ!




@ethiolearn


በጋምቤላ ክልል ሰኞ ትምህርት ይጀምራል !

በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ጉዳት ከደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች በስተቀር 257 ትምህርት ቤቶች የፊታችን ሰኞ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራቸው እንደሚጀምሩ የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

አቶ ሙሴ ጋጄት (የቢሮው ኃላፊ) ለኢዜአ ከተናገሩት ፦

- ኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል የፊታችን ሰኞ ትምህርት እንዲጀመር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል።

- የመማር ማስተማር ሥራው በ257 ትምህርት ቤቶች ይጀምራል።

- በክልሉ በኑዌር እና በአኝዋክ ዞኖችና በኢታንግ ልዩ ወረዳ ተከስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው 86 ትምህርት ቤቶች ግን ትምህርት መስጠት የሚጀምሩት በሂደት ነው።

- ቢሮው ጉዳት የደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች በተቻለ ፍጥነት ተስተካክላው ሥራ እንዲጀምሩ እየሠራ ነው።

- በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠው የማስክ ድጋፍ እንዳለ ሆኖ የውኃና ሌሎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ለማሟላት እየተሰራ ይገኛል።

- በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናትን ጨምሮ ከ173 ሺህ በላይ አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ቢሮው እየሠራ ነው።


https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA0KE7_dqo3IwA


የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦላይን ለመፈተን የሚያደርገውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
--------------------------------------------------
ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተና በኦላይን ለመፈተን የሚያስችለውን አስፈልጊ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡

ለባለሙያዎች ስልጠናዎችን መስጠት የተጀመረ ሲሆን በትምህርት ቤቶችም ፈተናውን ለመስጠት የሚያስችል በቂ የመብራት እና የኔትዎርክ አቅርቦት እንዲኖር እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡


በኦላይን የሚሠጠው ፈተናም ኩረጃን ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ከመሆኑም ባሻገር ለወረቀትና ፈተናውን ለማረም የሚወጣውን ወጪና ጊዜ ይቆጥባል ነው የተባለው፡፡

ቴክኖሎጂው የተለያዩ ሲስተሞች የተጫኑበት ሲሆን ተማሪዎች ፈተናውን በሚወስዱበት ጊዜ የራሳቸው ታብሌት ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲስተም አለው ተብሏል።

ፈተናው የሚሰጥባቸው ታብሌቶችም በቅርቡ ለተማሪዎች እንደሚሰራጩ ተገልጿል።

ተማሪዎችም ከቴክኖሎጂው ጋር እንዲተዋወቁ ከሦስት ሣማንት ያላነሰ ጊዜ የሚሰጣቸው ሲሆን ምንም ሳይጨናነቁ ለፈተና እንዲዘጋጁ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል።
-----------------------------------------
ምንጭ: ትምህርትማኒስተር
-------------------------------------------


https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA0KE7_dqo3IwA


#የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው።

በተመሳሳይ #የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁና የ12ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል።

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም በምክረ ሀሳቡ ላይ ተጠቅሷል።




https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA0KE7_dqo3IwA


የትምህርት ቤት አከፋፈት ሂደቱ በሶስት ዙር እንደሚከናወን ውሳኔ ሃሳብ ቀርቧል።

በዚህም መሰረት:

💥በመጀመሪያው ዙር ማለትም ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም:

በገጠር ወረዳና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሃሳብ ቀርቧል።

💥በ2ኛ ዙር ጥቅምት 16 ቀን 2013

ደግሞ በሁሉም የዞንና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ነው ምክረ ሃሳብ የቀረበው።

💥ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም

በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሀሳብ ቀርቧል።


https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA0KE7_dqo3IwA




◈ENGLISH GRAMMAR dan repost
Part 2
_________________________________________________________________________________

♨negative verb to be by negative
Formm.n + am,is,are+not +n
Examples
➲I am not student➲ ተማሪ አይደለሁም።
➲You are not doctor ➲ዶከተር አይደለህም ።
➲We are not an engineer ➲እንጂነር አይደለንም ።
➲They are not teachers ➲መምህር አይደሉም ።
➲She is not my wife ➲ሚስቴ አይደለችም ።
➲He is not artist ➲ዘፋኝ አይደለም ።
➲It is not chair ➲ወንበር አይደለም ።

♨now we will look how can we use introgative with verb to be.
➲አሁን የምናየው እንዴት የመሆን ግስን በጥንቃቄ መልኩ ማዬት እንችላለን
Note፦verb to be or state of being verbs are also auxiliary verbs .
➲So auxiliary verbs can make or do question without helper
Those auxiliary verbs are
✔ Am
✔ Is
✔Are
✔Was
✔Were
✔Will be
From those auxiliary verb we will fission them into present ,past and future

➱Positive .......nega
Present ➲am......am not
➲is.....is not
➲are....are not

➱ Positive ...nega
➱past➲was........was not
➲were......were not

➱positive ..negative
➱future ➲will be....will not be

examples
♨I am student
♨am i student ?
♨You are a doctor
♨are you a doctor?
......
ይቀጥላል .....
ለጥያቄ @thejemal
share ለማደረግ @theeruditee


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
When schools fully reopen 🚶‍♂️


👆👆👆 for grade 12 student.....




የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በነገው ዕለት ይጀምራል!

የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሃሴ 19/2012 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

የግል ትምህርት ቤቶች ከነገ ነሃሴ 19 ጀምሮ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ምዝገባ መጀመር እንደሚችሉ ተገልጿል።

በመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚደረገዉ ምዝገባ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጉ እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA0KE7_dqo3IwA


Mickey Quality Button dan repost
#የትም ያልተለቀቁ ገራሚ የሀገር ውስጥና የሀገር ውጭ
👉ፎቶዎችን
👉ገራሚ ጥቅሶችን
👉የፎቶ ውድድሮችን
ከፈለጉ ከታች #JOIN የሚለውን ይጫኑ።
◦we have competitons too ! Don't miss it!

○ different photos
○ different quotations
○ photo competitions

⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam. Please be careful, especially if it asks you for money.


Advances_in_Fluorine_Science_1_Alain_Tressaud_Eds_Fluorine_and_the.pdf
3.6Mb
Chemistry
Atmospheric Chemistry

(Advances in Fluorine Science 1) Alain Tressaud (Eds.) - Fluorine and the Environment_ Atmospheric Chemistry, Emissions, & Lithosphere-Elsevier Science (2006)

=➖=➖=➖= Follow Us On =➖=➖=➖=
https://t.me/joinchat/AAAAAElUiA0KE7_dqo3IwA

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

5 018

obunachilar
Kanal statistikasi