🔗 አዲስ ሙሓደራ ከዚህ በፊት ሚዲያ ላይ ያልተለቀቀ።
📮 ሙመይዓህ ማለት ትርጉሙ።
📌 ሙመይዓህ የሚለው ቃል በሉጋም በል እንደውም በሀዲስም መረጃ አለው።
📌 በሙመይዓህዎች እና በሰለፊዮች መካከል ያለው ልዩነት።
ሙመይዓህ በሶስት ይከፈላል።
🔺 ሁለቱን ሙመይዓህ የተባሉት በባጢል ነው
ነገር ግን እኛ ሙመይዓህ የምንላቸው
📍በኢኽዋኖች እና በሰለፊዮች
📍በሱፊዮች እና በሰለፊዮች
📍በአህባሾች እና በሰለፊዮች
መካከል ያለው ልዩነት ቀላል የሚያደርጉ ናቸው።
አህሊሱናህዎች በጠማሞች ላይ ያተኩራሉ መልስ በመስጠት።
📮 ሸይኽ አብዱልሀሚድ ኢንዲህ ይላሉ=
🔺ኢልያስ አህመድ
🔺አዩብ ደርባቸው
🔺ዶክተር ጀይላን
እንዚህ ሙብተዲዖች ናቸው ተጠንቁቋቸው ብለው አስጠንቅቀውናል አንድ ሰው ሙብተዲዕ ለማለት የግድ 40 እና 60 ቢድዓ መፈፀም የለበት በ 1 ቢድዓ ሙብተዲዕ ሊባል ይችላል ተነግሮት መረጃ ደርሶት እምቢ አልመለስም እስካለ ድረስ።
@Abufurayhan