abu Huzeyfah:
የአዳማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ መልክት ይነበብ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ውድ የሱና ወንድ ሞች ዛሬ ማስተወስ የምፈልጋቸው አንዳንድ ነጥቦች አሉኝ ምክንያቱም አስተውስ ያንተማስተወስ ለምእመናን ይጠቅማልና
ይህን ንግግር በመመርኮዝ እንዲ እያልኩ ጀምራለው
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
"አንተ ሱና እንግዳ በሆነበት ፣ እውቀት ባነሰበት ፣መሀይምነት
በበዛበት ፣ወደ ቢድዓ ወደ ጥፋትና ወደ ብልሹ ተግባር
የሚጣሩ ሰዋች በበዙበት ዘመን ላይ ነህና ከሀቅና ከሀቅ
ባለቤቶች ጋር መዘውተር ላይ ጥረት አድርግ፡፡"
ኢማም ኢብኑ ባዝ( ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ )
እንደዚህ አይነት ምክር እየተመከረን ያልገባ ለመን ይሆን የቀነሰውኮየነእከሌእከሌመንገድ አደለም የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱናቸው ነው ይህንደግሞ ምንጠብቀው የሳቸውን ሱና በመማር ነው:: ምናልባት ያልሰማ ካለ አሁን ይስማ በአዳማ ከተማ አራት አይነት ቂርአቶች እየተቀሩ ነው የፈለገሰው መቶ መቅራት ይችላል
@Adama_selef_al_asalih_medresaየሚቀሩ ቂርአቶች
1,ሰላሰተል ኡሱል ሸርህ በፈውዛን ከመግሪብ በሗላ
ከሰኞ እስከ እሮብ
2, ሸርህ ሱና ሊልኢማሙ አል በርበሀሪ በፈውዛን ሸርህ ከመግሪብ በሗላ
ከሀሙስ እስከ ቅዳሜ
3, አጅሩሚያ እና አረበኢን
እሁድ ቀን ከ3:00 እስከ 6:00
@Adama_selef_al_asalih_medresaከቂርአት ዉጭ የሚሰጥ አገልግሎት
1, ጁምአ ለእናቶች እና ለእህቶች ብቻ ምክር ለገስ ሙሀደራ ከአስር በሗላ
2, እሁድ ለወንድሞችና ለእህቶች ሙሀደራ
ከመግረብ በሗላ
@Adama_selef_al_asalih_medresa ህግ
1,ካለን የቦታ ጥበት አንፃር ያለኪታብ መቀመጥ አይፈቀድም
@Adama_selef_al_asalih_medresaቦታ ለማግኘት ሲባል በጊዜ እንድትመጡ ያሳስባል
📚📚📚📚📚📚📚
ከወንድማቹ ፉደይ ኢብኑ ሪድዋን