Muhammed Mekonn dan repost
بـــســم الله الرحــمـٰن الــرحــيــم
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪
╔═════ ❁✿❁ ═════╗
📣 [ተውሂድ] እና {ሽርክ} ⏸
╚═════ ❁✿❁ ═════╝
╭••──═••═─•••╮
✅ ክፍል ሁለት ✅
╰••──═••═─•••╯
ተውሂድን በተመለከተ በቁርአን
ካሉ መረጃዎች መካከል፦
1⃣ኛ የመጀመሪያው ማስረጃችን
➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ۞
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
مَا أُرِيدُ مِنْهُم مِّن رِّزْقٍ وَمَا أُرِيدُ أَن يُطْعِمُونِ۞
ከነርሱም ምንም ሲሳይ አልፈልግም፤ ሊመግቡኝም አልሻም፡፡
إِنَّ اللَّهَ هُوَ الرَّزَّاقُ ذُو الْقُوَّةِ الْمَتِينُ۞
አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው፡፡
[ ሱረቱ አል-ዛሪያት 56 - 58 ]
2⃣ኛ ሁለተኛው ማስረጃ ደግሞ
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴
وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ هَدَى اللَّهُ وَمِنْهُم مَّنْ حَقَّتْ عَلَيْهِ الضَّلَالَةُ ۚ فَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَانظُرُوا كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ
በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡ ከእነሱም ውስጥ አላህ ያቀናው ሰው አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ በእርሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰው አልለ፡፡ በምድርም ላይ ኺዱ፤ የአስተባባዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከቱ፡፡
[ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 36 ]
3⃣ኛ ሶስተኛው ማስረጃችን
➷➴➘➷➷➴➘➷➴
وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رَّسُولٍ إِلَّا نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدُونِ
ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም፡፡
[ ሱረቱ አል-አንቢያ - 25 ]
አላህን መገዛት እንዳለብን ከሚያሳዩና ተያያዥ መልዕክት ያላቸው አንቀፆች መካከል ደግሞ ቀጣዮቹን እንመልከት
ጌታችን እንዲህ ይላል፦
➘➷➴➘➷➴➘➷➴
إِنَّ هَـٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاعْبُدُونِ
ይህች (ሕግጋት) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ፡፡
[ ሱረቱ አል-አንቢያ - 92 ]
በሌላ አንቀፅም እንዲህ ይላል
➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴
يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ أَرْضِي وَاسِعَةٌ فَإِيَّايَ فَاعْبُدُونِ
እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ፡፡
[ ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 56 ]
በተጨማሪም አላህ እንዲህ ብሏል
➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴
وَأَنِ اعْبُدُونِي ۚ هَـٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ
ተገዙኝም፤ ይህ ቀጥተኘ መንገድ ነው፤ (በማለትም)፡፡
[ ሱረቱ ያሲን - 61 ]
ከላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች በሰፊው ለመከታተል በክፍል ሁለት የተለቀቀውን ኦዲዮ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።
ተውሂድና ሽርክ ክፍል ሁለት
➘➷➴➷➘➴➷➘➴➷➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2237
➹➶➹ ሊንኩን ይጫኑ
አዘጋጅ እና አቅራቢ
🎙📝 ወንድም አቡ ዒምራን
[ሙሐመድ መኮንን]
➜➜➜➜➜➜➜➜➜➜➜

╚═════ ❁✿ ══════╝
╭••──═••═─•••╮
✅ ክፍል ሶስት ✅
╰••──═••═─•••╯
ተውሂድን በተመለከተ በቁርአን ካሉ መረጃዎች መካከል፦
4⃣ኛ አራተኛው ማስረጃችን
➷➘➷➴➘➷➴➘➷➴
۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا
ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡
[ ሱረቱ አል-ኢስራእ - 23 ]
5⃣ኛ በአምተኛ ደረጃ ደግሞ
➘➴➷➘➴➷➘➴➷➴
يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُم مِّنْ إِلَـٰهٍ غَيْرُهُ ۚ أَفَلَا تَتَّقُونَ
«ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ (የአላህን ቅጣት) አትፈሩምን» አላቸው፡፡
6⃣ኛ ስድስተኛ አላህ እንዲህ ብሏል
➴➘➷➴➘➷➷➴➴➘➘➘
وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ وَيُقِيمُوا الصَّلَاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ ۚ وَذَٰلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ
አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት፣ ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲኾኑ (ተለያዩ)፡፡ ይህም የቀጥተኛይቱ (ሃይማኖት) ድንጋጌ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል-በይናህ - 5 ]
7⃣ኛ በሰባተኛ አላህ እንዲህ ብሏል
➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷
قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ۞
«ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡
لَا شَرِيكَ لَهُ ۖ وَبِذَٰلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ۞
«ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡
[ ሱረቱ አል-አንዓም፣ 162 - 163 ]
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
ከላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች በሰፊው ለመከታተል በክፍል ሶስት የተለቀቀውን ኦዲዮ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።
➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2288
አዘጋጅ እና አቅራቢ
🎙📝 ወንድም አቡ ዒምራን
[ሙሐመድ መኮንን]
➲ ዘወትር ቅዳሜ የሚቀርብ ተከታታይ ትምህርት ነው። አላህ በሰማነውም ባነበብነውም ተጠቃሚዎች ያድርገን!!!