🌸🌸
﴿ فَأَرَادَ رَبُّكَ أَن یَبۡلُغَاۤ أَشُدَّهُمَا ﴾
﴾ ጌታህም ለአካለ መጠን እንዲደርሱና ﴿
አሏህን ደግመን ደጋግመን ፣ አብዝተን ፣ ሙጥኝ ብለን የጠየቅነው ጉዳይ ... ነገር ግን እስካሁን ምላሽ ያላገኘንበት ... አብሽሩ አሏህ ሰምቶታል ። ነገር ግን አሁን ትክክለኛው ጊዜው አይደለምና ጉዳዩ አልተፈጸመም ። ትክክለኛው ጊዜ ሲመጣ ፣ እኛም ለጠየቅነው ጉዳይ ብቁ ስንሆን ... ውብ ሆኖ ተፈጻሚ ይሆናል ።
አሏህ ከራህመቱ ያዘጋጀልንን ድልብ ለመቀበል ፣ በአግባቡ ለመጠቀም ፣ በርሱም ለመደሰት ... ከሰብር እና ዱ0እ ጋር ትክክለኛውን ... አሏህ የመረጠልንን ጊዜ እንጠብቅ ።
ሰባሀል ጁሙዐህ ... ከሱረቱል ካህፍ ጋር ... 🌸