ክፍል 6⃣
ኒያና
"ልጅቷ ከማንጋ ነው ምታወራው"
"ከአባቷ ጋር ባክህ"
"በስመአብ በወልድ ሞቷል ብለህ የለ እንዴ"
"አዎ ግን በመንፈስ"
"ወይኔ ህፃኑ ድረስልኝ ምን ማለት ነው ልጅቷ ድሮም ጤና የላትም አበደች ማለት ነው"
"የማጣት effect ይሄ ነው" ከማለቱ ፈገግ ብላ ወጣች ሁለቱም ተያዩ
"እህቴ ደና ነሽ"
"ኧረ ደና አደለችም ፈገግ ብላ እያየሀት"
"ደና ነኝ እየነጋ ስለሆነ ቤት እናስተካክል ቁርስ ምናምን እንስራ"
ያቆ "እኔ ነገ ስራ አልሄድም እተኛለሁ ራሳችሁ ስሩ"
ሮባ "እሺ"
ኒያ "እሺ እቃ ታጥባለህ ወይስ ሽንኩርት"
ሮባ "እቃ ማጠብ ይሻለኛል"
"እሺ"
"ግጥም እኔ ልጀምር አንቺ ጨርሺ"
"እሺ ቀጥል"
"ናፍቆቴ ሲበዛ ሲደራረብብኝ"
"ሌላ ቀይር"
አይን አይኔን እያየሽ ንገሪኝ መውደዴ"
"ሰውዬ ያምሀል እንዴ እነዚህን ከየት አመጣሀቸው"
"ከእውቀቴ ነዋ ምነው ደስ አይሉም"
"ከናፍቆቴጋ ብለናቸው ነበረ ማለቴ ስንገጥም ያለኝ ቃል ስለደገምከው ደንግጬ ነው"
"እሺ እኔ ምስር ወጥ ነው ምወደው"
"ደደብ ብሽቅ ደግመህ እንዳታወራ"
"የምትኳረፊኝ ናፍቄሽ ነው አይደል" አነቀችው "ትሰማኛለህ የናፍቆቴን ነገር አትድገም ንገረኝ የት ነው ምታቀው"
"ኧረ እኔ አላውቀውም"
"እና ለምን እሱን ለመምሰል ትጥራለህ ለምን አብረን የምናረጋቸውን ነገር ታረጋለህ የምናወራውን በምን አውቀህ ነው"
"እቴ ኒያ የሎሚ ሽታ
ጓደኛዬ ምን አለሽ ማታ"
"ድፍት ያርግህ"
"አይወስድሽም ከኔ ነጥሎ
አያልፍና ሳቅሽን ችሎ
ከቤቴ በላይ ኒያን አይቶ
የለችም ቢሉት ተደብሮ
እኔ ልከፋ ይደብረኝ
ኒያዬ መታ እንድታቅፈኝ"
"አሁንም ልገልህ ነው ማነህ ተናገር"
"ልቀቂኝና እነግርሻለሁ"
"እኔ ማለት....