𝗡𝗼 limits dan repost
ሰው አለኝ ብላችሁ አትመኩ
ሰው የለኝም ብላችሁም
እጅጉን አትዘኑ።
በሰው የተማመነ በአሸዋ ላይ የተሰራ ቤት ነውና ግዜ የማይሽረው ሞት የማያውቀው ፈጣሪን ተማመኑበት የሰው ልጅ ጤዛ ነው ትላንት አሉ የተባሉ ዛሬ የሉምና !!
👍 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
@SPARTA_THE_MATRIX
ሰው የለኝም ብላችሁም
እጅጉን አትዘኑ።
በሰው የተማመነ በአሸዋ ላይ የተሰራ ቤት ነውና ግዜ የማይሽረው ሞት የማያውቀው ፈጣሪን ተማመኑበት የሰው ልጅ ጤዛ ነው ትላንት አሉ የተባሉ ዛሬ የሉምና !!
👍 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
@SPARTA_THE_MATRIX