HT perspectives


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Always challenge ur self
Belive in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




Hey you. Yes you, the one who is reading this.😳😳😳

You are going to be successful one day and make your parents proud. Believe it 🙌🏻

አንተ. አዎን ፣ እርስዎ የሚያነቡት እርስዎ።😳

አንድ ቀን ስኬታማ ትሆናለህ እናም ወላጆችህን ኩራት ታደርጋለህ ፡፡ እመን 🙌🏻
👇
@HTpsychiatrist


Sacrfice what you are for what you want to be
👇👇👇
@HTpsychiatrist
@HTpsychiatrist


​​በአንድ መንደር ውስጥ ሥዕል እየሳለ በውድ ዋጋ በመሸጥ የሚተዳደር ሽማግሌ ነበር።

ከእለታት አንድ ቀን አንድ የመንደሩ ነዋሪ የሆነ የኔ ቢጤ መጣና "አንተ ሠዓሊ ነህ። ሥዕል
እየሳልክ ብዙ ስለምታገኝ ሀብተም ሆነሀል፤ ግን ለድሆች አትሰጥም፤ ባለ ልኳንዳ ቤቱ እንኳ ሁሌ ሥጋ ለድሆች በነጻ ያድላል።"

አለው ሽማግሌው ሠዓሊም ፈገግ ከማለት ውጪ ምንም መልስ አልሰጠውም . ድሀው ሰውዬም በመንደሩ እየዞረ ሽማግሌው ሀብታም እንደሆነና ግን ስስታም እንደሆነ አናፈሰ።

የመንደሩ ሰዎች አዛውንቱን ጠሉት . . ከጊዚያት በኃላ አዛውንቱ ታመመ። አንድ እንኳ የሚያስታምመው ሰው አጥቶ ሞተ . ከዚያን ቀን በኋላ ባለ ልኳንዳው ሥጋ ማደሉን አቆመ።

ለምን እንዳቆመ የመንደሩ ሰዎች መጥተው ሲጠይቁት . "እስከ ዛሬ የማድላችሁ እኮ ሠዓሊው ስለሚከፍለኝ ነው" ብሎ መለሰላቸው።

አንዳንዴ ነገሮችን ሳናረጋግጥ ለውሳኔ አንቸኩል!

@HTpsychiatrist


የነፍስህ ካፒቴን ነህና እጣፈንታህን መወሰን ትችላለህ፡፡
መጪው
ህይወትህ አልቀደመህም ነገር ግን በአንተ ውስጥ ይገኛል፡፡ ዛሬ
ላይ ሆነህ # ምርጫህን፣ # እይታህን እና # ንግግርህን
በማስተካከል ነገህን ገነት ማድረግ ትችላለህ፡፡ ውጫዊ
ተጽኖዎች እስካልፈቀድክላቸው ድረስ አንተን የመጉዳት ኃይል
የላቸውም # የቤተሰቦችህ ፣ # የጎረቤቶችህ እና # የሌሎች
ሰዎች
ክፉ ንግርት/እርግማን/ ቅንጣት ታክል በአንተ ላይ ተጽእኖ
የላቸውም # እነግርሃለው የሌሎች አስተያየት ሳይሆን አንተው
ራስህ ስለ-ራስህ ያለህ አስተያየት ነው ህይወትህን የሚቃኘው::
ስለማንነትህ በጎ እይታ ይኑርህ!!
@HTpsychiatrist


Here R my 8 tips for achieving anything u wanna in life

1 focus on commitment,not motivation
2 seek knowledge not result
3 Make the journey fun
4 Get rid of stabgnating thoughts
5 use ur imagination
6 stop being nice to ur self
7 Get ride of distractions
8 Don't rely on others

Join us👇👇👇
@HTpsychiatrist


Everyone tells you that what to do and what is good for you.
They don’t want you to find your own answer.
They want you to believe theirs.

Stop taking advice from outside yourself and start advising it from inside.
@HTpsychiatrist




​​ህይወት ጥበብ ነው። አንዳንዴ ያለንን ጥብቅ አድርጎ በመያዝ አንዳንዴ ደሞ በመልቀቅ የምንኖራት! ~ፓዉሎ ኮሊዮ

እውነት ነው። አንዳንዴ ግትር መሆንና የሆነ ነገር ላይ ክችች ማለት እራሳችንን እንድናጣ ያደርገናል። ህይወትን በጥበብ መኖር በመጀመር ግን ሁሉንም በጊዜው ለጊዜው ከጊዜው በማድረግ ማስዋብ መልካም ነው።

በሂወታችን መተዉ ያለብን ነገር ካለም ለሰው ብለን፣ይሉኝታ ይዞን ወይም ሌሎችን ለማስደሰት ብለን ከተገቢው በላይ መያዝ የለብንም።

መያዝ ያለብንን በጥበብ በመያዝ መልቀቅ ወይም መተው ያለብንን በጥበብ በመልቀቅ ወይም በመተው ህይወትን የጣፈጠ ማድረግ ይቻላል።

ታዲያ ዛሬ አንተ መያዝ የሚገባህን በጥበብ ያዘው። መልቀቅ የሚገባህንም ልቀቀው። አዎ ያንተ ያልሆነውን ተወው። ያንተ ያልሆነውን እምቢ ብለህ ብትይዘው እንኳን መልሶ እራስህን ይጎዳሀል። ውስጥህን ያቆስልሀል። መንፈስህን ይጎዳዋል። እንጂ አንዲት እንኳን አይጠቅምህም።
@HTpsychiatrist


#What_you_practice_will_grow

#It_can_be
1) Lust
2) Anger
3) Greed
4) Desire
5) Arrogance
6) Poor me attitude

#Or_it_can_be
7) Happiness
8) Gratitude
9) Joy
10) Goodness
11) Success
12) kindness
13) Help
14) Obedience
15) apeace
16) Forgiveness
17) Surrender
18) Absolute Faith in God

It's as simple as that....

What you practice more
that will grow as a part of our action attitude.

@HTpsychiatrist








🔥Motivation🔥

❝የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን..ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህምና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም።...ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው።..የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን በደንብ ተንከባከበው።..ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና...?❞
🔥Motivation🔥


To be highly successful

. Always challenge ur self
. Believe in ur self
. Dont waste ur time
. Dont be fear of change
. Do it now befor its late
. Work hard
. Failure is inevitable

Join us👇👇👇👇
@HTpsychiatrist
@HTpsychiatrist


Here u go 7 killer tips to become a winner in life

1 set up specific goals u need to know where u are going
2 u need to learn to take responsibility for ur action
3 form a winning habit
4 Dont be afraid to fail
5 Be eager to learn every day
6 Take risks
7 stay focoused

Join us 👇👇👇
@HTpsychiatrist
@HTpsychiatrist


​​ሰው ለምን ተፈጠረ?

እስቲ መጀመሪያ አንድ ሰው ወንበር ለምን ተፈጠረ ብሎ ቢጠይቃችሁ መልሳችሁ ምን ይሆናል? እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ለመቀመጫነት ብላችሁ እንደምትመልሱ፡፡ አዎ ወንበርን የሰው ልጅ ሲሰራው ወይም ሲፈጥረው ለመቀመጫነት እንዲያገለግል ወይም (serve) እንዲያረግ ነው፡፡

የሰው ልጅንም ፈጣሪ ሲፈጥረው ለእራሱ ብቻ እንዲኖር አይደለም፡፡ ተፈጥሮን ፣ እንሰሳትን ከምንም በላይ ደሞ የገዛ.አምሳያው የሆኑትን ሌሎች ሰዎች እንዲያገለግል ወይም (Serve) እንዲያረግ ነው፡፡*

[እናም ሁሌ በዕለት ተዕለት ውሏችን ከእኛ አልፈን ለሌሎች እናስብ፤ ከመብላት አልፈን እናብላ፤ ከመጠጣት አልፈን እናጠጣ፤ ከመልበስ አልፈን እናልብስ፤ በአጠቃላይ ለሌሎች ደስታና ምቾት እንኑር፡፡ የዛኔ ህይወት እራሱ ጣዕም ይኖራታል፡፡


ወዳጄ በራስ መተማመን የሚኖርህ በራስህ መቆም ስትችል
ነው
በሰዎች ስትደገፍ እንደ ስር__አልባ ዛፍ ትሆናለህ።
:
እና
........................ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ......
:
ስር አልባ ዛፍ አትሁን ውሃ ሲርቅህ ትደርቃለህ
ሌሎች ሲደገፉህ ትወድቃለህ
⚂ እስከምትችለው ድረስ ስርህን ስደድ የማትችለው ደግሞ ከሚመጡት ቀናቶች ጋር አብሮ ይመጣል ያኔ ትችላለህ ታደርገዋለህም ለሁሉም ቀን አለው
ምክንያቱም ምንም ብትታገል ከሰው ተለይተህ ነገን ዛሬ መኖር አትችልም
:
⇄ነገን መኖር የምትችለው ዛሬን በደስታ ተጠቅመህ ስታልፍ ብቻ ነው።

join us 👇👇👇👇
@HTpsychiatrist
@HTpsychatrist


እችላለሁ ብላቹ ካመናችሁ ትችላላቹ>>፡፡ አብዛኞቻችሁ የውድቀት ሃሳብ ወደ ኃላ እንዲጎትታችሁ ፈቅዳችሁለታል፡፡ አብዛኞቻችሁ ራስን ዝቅ በማድረግና በጨለምተኛ አስተሳሰብ ተጠፍራችሁ ነው የምትኖሩት፡፡ አመለካከታችሁን ብትለውጡ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች በሙሉ በውስጣችሁ አሉ፡፡ ይህንን፣ ያንን ማድረግ አልችልም ብላችሁ ለራሳችሁ አትንገሩት፡፡ እችላለሁ በሉ፡፡ አደርገዋለሁ ብላችሁ ካሰባቹ ሁሉንም ነገር ማድረግ ትችላላችሁ!




Join as👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@HTpsychiatrist
@HTpsychiatrist

19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

89

obunachilar
Kanal statistikasi