👈قناة أبو فوزان السلفي الأثري


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🍃ጀምዒያ ማናት ‼️⁉️

✍ከረሱል (صلى الله عليه وسلم ) ትዛዝ የለሌባት ፣
ሁሉም ሱሀብዮች ፈፅመው ያልሰሯት ፣

🍃መስራት ይቅርና ጭራሽ የማያውቋት ፣
ኩፍርያ ፣ተሸቡህ ፣ተፈሩቅ ያለባት ፣
ብዙ ደካማ ጎን ግዝፈት የታየባት ፣

✍ከኢኽዋን ፣ከአህባሽ ጋራ በጥቅም ተጣልታ የተገነጠለች
አንድ አቋም የሌላት በጥፍሯ የቆመች
ተውሂድ ተውሂድ የሚል ገዋን ያጠለቀች
እውስጧ ሲገቡ ለጥቅም ለገንዘብ የተበረከከች

ከአህሉል ቢድአ ጋር ተስማምታ እየሰራች፣
የተውሂድ የሱና አርበኛ ነኝ ያለች‼️

👉የቲም ሚስኪኖችን ፖስት እያደረገች
ከሀብታሞች በራፍ እያለቃቀሰች
ኑሮዋን ቀይራ ልጇን ያስተማረች
እወቋት ወደፊት ጀምእይ ይች ነች‼️

✍ስለጀምእያ በዝርዝር ለማውራት
አያስፈልገንም ሙጀለድን መቅራት
በአጭሩ ይቻላል ከነሱው መረዳት
Normal አምሮ ላለው ግልፅ ና ግልፅ ናት‼️

✍እሰቲ በድጋሜ ጀምእያ ማን ናት⁉️
ከቁርአን ከሀድስ መረጃ የሌላት
የነ ሸህ #ኤልያስ, #የነሳዳት, #የኢብኑ_የሙነወር እና #የኸድር ሱና ናት።
እነሱ ቤት እኮ ማህበርን መንካት፣
አረገው ይቆጥሩታል ከስልምና መውጣት‼️

✍ማህበር እዛ ቤት ፦

🍃በቁርአን አንቀፅ የተገሰጡባት
ያችን ጀነተል ሁልድ ቃል የተገባባት
ዛቻ የቀረበ በረሱል (صلى الله عليه وصلم  አንደበት
ጀሀነም የሚወርድ እሷን የማይሰራት!
አሉ ጀምእዮች ድምፃችን ይሰማ!
ሀራም አትበሉብን ነሲሀ ትፈቀድ ማህበሯም ትብቃ‼️

👍ሰለፍዮች ሲሉ ማህበሯን ተው ፣
እንደት እንተዋት ዶሩራ ናት አሉ
እስቲ ማን ነው ያለው እሷን ካልሰራችሁ ከሀገር ልቀቁ⁉️⁉️

✍ደግሞም አንቀፅ ጠቅሰው ኢባዳ ናት አሉ
አጅር የምታስገኝ ኢባዳ ከሆነች ፣
ከሰለፎቻችን በምን አመለጠች⁉️⁉️
ከኸይር ናፋቂ ከነዛ ከጀግኖች !!!

✍TV ሀራም ፣ክልክል ነው ሲሉን የነበረው ፣
ለካ ለድን ሳይሆን ለምቀኝነት ነው ።

አፍረካ፣አልጀዚራ ፣ዛውያን ጨምሮ
እኒህ የድን ሌቦች ይለን ነበር ዱሮ ፣
አሁን አሱም ሆነ አብሮ ተደምሮ

👉ይሄው ይነገዳል ነሲሀ ተከፍቶ ።
ከነ ይመር ፣ከነ ሀሰን ጋራ አብሮ እየሰራ ነው‼️

✍አነዛ ዛውያ tvና መውሊድን አመጡ
አነዚህ ነሲሀ tv ና ማህበር አመጡ

👌መበላለጥ ቀረ ያው ተመጣጠኑ
ጠላቻ ቀረና እጅና ጓንት ሆኑ ።

🍦የነብዩ (صلى الله عليه وصلم  ምክር   የማይገስፃቸው!
ሁልጊዜ እሚጮሁ ብቻ ለጥቅማቸው"
አሁንም ድጋሜ ጀምእዮች ናቸው‼️

✍እሱስ ለጥቅሚቱ ለሆዱ ብሎ ነው
የኔ ቢጤ የዋህ እዛ ምን አስተኛው⁉️

✍ከነሱ ጋር ሁነህ ቅጥል ያደረከው ጊዜህን በከንቱ
ተኝተህ አትቅር ተው ንቃ ወጣቱ !!!

✍እጀምእዮች ቤትـ

✍ቁርአን ብትሀፈዝ ሙጀለድ ብትቀራ፣
ብታስተምር ተውሂድ ፣ኪታብ ና ሱና ፣
የኢስላምን ፋኑስ ሌት ቀን ብታበራ ፣

✍ኡስታዝ አይባልም ስለ ማህበሯ ትንሽን ካወራ ።
የአዝካር ትረጉም ጠፍቶት
እሂስነል ሙስሊም ላይ ፈልጋችሁ እዩት ብሎ የሚወጣ ፣
አያሳፈርም ወይ ሸህ የህያን ሊተች በመድረክ ሲወጣ ‼️⁉️

👌💫እንደዚህ ያሉ  አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችንና አጫጭር ምክሮች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

🛍👉

https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234

https://t.me/abu_fewzan_2650


⛔️قال ابن القيم - رحمه الله تعالى
🔵ኢማም ብን ቀይም እንድህ ይላሉ

🟣كان أئمَّة الإسلام إذا قيل لأحدهم:إلى متى تطلب العلم؟ فيقول:إلى الممات.

🟢የኢስላም ሙሁራኖች እስከመቸነው➢እውቀትን የምፈልጉት ተብለው ሲጠየቁ➢እስክምን
#ሞት እውቀትን የምንፈልገው ይላሉ።

🔵➢ስማማ ሰለፎችን ምናልባት እኔና አንተ ጃሂል ሁነን ከኢልም አቋርጠን ይሆናል ግን ሰለፎች➢ሞት ነው የሚያቋርጣቸው ከዒልም።

📚مفتاح دار السعادة [203]
📚

👉 #ቻናላችንን #ይላቀሉ

h
ttps://t.me/dawa_selfya_bedawnt

🛍👉
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://ofollow'>t.me/ibnu_ali_1234


الدعوة السلفية في مدينة داونت dan repost
_﷽

*لو تذكر لنا شيئا من سيرة شيخنا يحيى بما أنك لازمته ولو مختصرة؟*

المــ⌚️١١:٥٦⌚ـــدة

*لشيــــــخنا الفاضــــــل:أبـــي عبـــــد الرحمـــــــن رشـــــــــاد بن أحمـــــــــد الضـــــــالعــــــي حفظـه اللــه ورعـــــــــــــاه*

ليلة الأربعاء ١٨/جمادى الآخرة / ١٤٤٤هـ
═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═
موقع الشيخ حفظه الله :

https://www.sh-rashad.com/

للاشتراك في قناة الشيخ على التيلجرام اضغط على هذا الرابط 👇🏾👇🏾

https://t.me/rshad11

رابط المجموعة في واتساب.

https://chat.whatsapp.com/FArOLjSQQ9UJPBRbI4I0th




《 እኛና የዱኒያ ህይዎት》

      በክራይ ቤት እየኖርን ባለቤቱ መጥቶ
-ቀደሞ ካሳወቀን በሗላ- ቤቴን ለቀህ ውጣ ጊዜህን ጨርሰሃል ቢለን አልወጣም እንደማንለው ሁሉ

ሀያሉ ጌታችን ☝️አሏህ
(كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ ِ)
[ ነፍስ የተባለች በሙሉ ሞትን ትቀምሳለች ዋጋቹን የምታገኙት የቂያማ ቀን ነው ] ብሎ ከነገረን በሗላ
አጀላችን ሲደርስ መለከል መውት መጥቶ ነፍሲያችንን ከሰውነታችን መዞ ስያወጣት አልወጣም ማለት አትችልም!

     ይህን ሁሌም እናስታውስ ልብ እንበል ሞት ለማንም እንደማይቀር ሁላችንም እናውቃለን ነገር ግን በድንገት ሊመጣ እንደሚችል አብዛኞቻችን እንዘነጋለን በዚህም ምክንያት ከጌታችን ጋር ያለን ግንኙነት የተበላሸ ይሆናል።  እናም ወደ ☝️አላህ እንመለስ

💫👌👌🏽እንደዚህ ያሉ  አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችንና አጫጭር ምክሮች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

🛍👉

https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234


ሱሉላ

በመስጅደል ፉርቃን

ጥያቄና መልስ

በታላቁ እና ተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ  

ከአል ሚዕራጅ ስቱድዮ ደሴ

https://t.me/Al_Miaraj_11


በኡስታዝ  ጎዳይ የተጭንቃችሁ አህት አና ወንድሞች ለነገ ጣት  2:30ተቀጥሪል  ዱአ አደርጎ


قناة الخير dan repost
ጀምዒያ ከየት ወዴት v1.0 (1).apk
34.2Mb
🆕📲አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ


📗ጀምዒያ ከየት ወደየት

🎧በታላቁ አስተማሪያችን አቡ ኒብራስ
(حفظه الله تعالى)

ድምፅ እና ፒዲኤፍ ያካተተ

34,2MB ብቻ

አፕሊኬሽኑን ለማግኘት👇👇

https://t.me/ahmeyusufmehmed2/1567

✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።


https://t.me/ahmedyusufmehemed


‏قال الشيخ العلامة ‎#صالح_الفوزان حفظه الله

إذا أردت النّجاة وأردت السّعادة وأردت السّلامة من الضّلال فعليك بمنهج السّلف.
----------•
📚 شرح الدرة المضية  (صـ279)


👍ታላቁ አሊም የኡለማወች ቅሪት የሆኑት

💦ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እና እንዲህ ይላሉ

👌ስኬት ከፈለክ እንደዚሁም እድለኝነትን እና ሰላም መሆንን ከፈለክ ከጥሜት አደራህን የሰለፎችን መንገድ ሟጨህያስ ይሳካልሃል ይላሉ⭐️


          ✍✍ምንጭ✍✍

📚 شرح الدرة المضية  (صـ279)

እንደዚህ ያሉ  አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችንና አጫጭር ምክሮች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

🛍👉

https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234


🛑ብረት በብረት ይቆረጣል⁉️⁉️

💫ሙስሊሙን ሙስሊም ነኝ በሚል የሆነ አካል ያስቸግረዋል‼️


👌በሰለፍዮችን ላይ አህባሾች የፈለጉት ቢያሴሩ እነሱን ላማስቸገር 👌🏽

👊ولا يحق المكر السيئ إلا بأهله🫵

🫵አንተ ብቻ አላህ ፍራ☝️🏽

☝️🏽ومن يتق الله يجعل له مخرجا☝️🏽

አላህ የሚፈራ የሚጠነቀቅ የሆነ አካል አላህ በጭንቅ እና በመከራ ጊዜ መውጫ መንገድ ያደርግለታል ያበጅለታል
💫
https://t.me/ibnu_ali_1234


• - ‏قال العلامة ابن العثيمين رحمه الله تعالى :

" لا يشتــرط فـي الداعـية أن يبلـغ مبـلغاً كبـيراً فـي العــلم لكـن يشتـرط أن يـكون عالـماً فـيما يدعـو إلــيه ..

📋" [الــفتاوى (57/27)].
ـــــــ ـــــــ ـــــــ ــــــــ ـــــــ ـــــــــ
💦ታላቁ ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
رحمه الله تعالى :
👆እንዲህ ይላሉ 👉ወደ አላህ ተጣሪ በሆነ አካል ላይ በእውቀት ጥግ የደረሰ ሊሆን
ሸርጥ አደለም
💫ነገርግን አሉ ወደዛ ወደሚጣራበት ነገር ላይ አዋቂ ሊሆን ግድ ነው ይላይላሉ

✍✍ምንጭ✍✍

📋" [الــفتاوى (57/27)].


👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

🛍👉

https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234


💢አምስት ታላላቅ የሸይኽ ፈውዛን አደራዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

①🌱‏قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ አንደኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا :تقوى الله والتمسك بمنهج السلف الصالح
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻አላህን በመፍራትና የሰለፎችን መንሀጅ አጥብቆ በመያዝ ላይ ነው።
📚 [( الأجوبة المفيدة (س112)]

②🌱‏قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله
✅ ሁለተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا: الحذر من البدع والمبتدعين
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ቢድአና የቢድአ ባለቤቶችን በመጠንቀቅ ላይ ነው።
📚[( الأجوبة المفيدة (س112)]

③🌱قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ ሶስተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا: العناية بدراسة العقيدة الصحيحة وما يضادها
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ትክክለኛውን አቂዳና የሷ ተቃራኒ የሆነውን አቂዳ በመማር ላይ ትኩረት በመስጠት ላይ ነው።
📚 [( الأجوبة المفيدة (س112)]

④🌱قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ አራተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا: الأخذ عن العلماء الموثوقين في علمهم وفي عقيدتهم
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ዲናቸውን በእውቀትና በአቂዳቸው ታማኝ ከሆኑ ከሱና ኡለማዎች ዘንድ ብቻ እንዲወስዱ ነው።
📚[( الأجوبة المفيدة (س112)]

⑤🌱قال ‏العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ አምስተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا :الحذر من دعاة السوء الذين يلبسون الحق بالباطل
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ሀቅና ባጢልን ግልፅ ከማያደርጉና ከሚያለባብሱ የጥመት ተጣሪዎችን እንዲጠነቀቁ ነው።
📚[( الأجوبـة المفيـدة (س112)]

️ــــــ ✵✵ ــــــ ✵✵ــــــ ــــــ ✵✵ــــــ ــــــ ✵✵ــــــ

እነዚህ አደራዎች ሲዘረዘሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) አላህን መፍራት እንዳለብን
②) የሰለፎች መንገድ አጥብቀን መያዝ እንዳለብን
③) ቢድአን መጠንቀቅ እንዳለብን
④) የቢድአ ባለቤቶችን መራቅ እንዳለብን
⑤) ትክክለኛውን አቂዳና ተውሂድ መማር እንዳለብን
⑥) የተበላሸውን አቂዳና ሽርክ አውቀን መጠንቀቅ እንዳለብን
⑦) እውቀት ከሱና ባለቤቶች ብቻ መቅሰም እንዳለብን
⑧) ከቢድአ ባለቤቶች እውቀት ከመውሰድ መጠንቀቅ እንዳለብን
⑨) ሀቅና ባጢል ከሚያለባብሱ ዱአቶች መጠንቀቅ እንዳለብን የሚያመላክቱ ናቸው።

👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

🛍👉

https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234


أبو فضيل الأثري dan repost
البيان عن الجمعين.apk
134.7Mb
🎊🎊 አስደሳቺ ዜና 🎁

እንደሚታወቀዉ ኡስታዝ አቡኒብራስ አላህ ይጠብቀዉና
ስለ ጅምእዮች እና ስለ ጀምእያ ገለፃ ሲያደርግ መቆይቱ ዪታወቃ
ከንዛም የተወሰኑትን
በአፕልኬሽን አዘጋጂትን እነሆ ብልናል✓

👉👉 ለሌሎችም ሼር ሼር ሼር
በማድረግ
የጀምእዮች እና የጀምእያን ምንነት
በማሳየት የበኮሎዎን ድርሻ ይወጡ
🎉
•መስል ጠቃሚ አፓችን ለማሰራት በሚከተለው አድራሻ ያግኙን :-


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


إنما الحياة الدنيا لعب ولهو

የዱንያ ሂወት እማ ዛዛታ እና ጨዋታ ነች

https://t.me/ibnu_ali_1234


📌ረመዷን መች ነው⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ : ክፍል 162

📌ጥያቄ📌
📌 ብዙ ጊዜ በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፍ አንድ ሀዲስ አለ ፣ እሱም ረመዷን መች እንደሆነ #ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ የተናገረ #እሳት ከሱ ሀራም ትሆንበታለች ይላልና ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው⁉️

https://t.me/ibnu_ali_1234

✅መልስ✅
✅ ይህ ሀዲስ #በየትኛውን የሀዲስ ኪታብ ላይ በጭራሽ ሊገኝ #ይቅርና በተቀጠፋ ሀዲሶች መዝገብ ውስጥ እንኳን #የማይገኝ በነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ #የተቀጠፈ ሀዲስ ነው።ይህን ሀዲስ በየትኛውም መልኩ #ማሰራጨትም ሆነ #ማስተላለፍ የተከለከለ ነው።

♻️ ምንጭ: ኢማሙ ሲዩጢይ ፣ ተድሪቡ ራዊ📘

؛
https://t.me/ibnu_ali_1234


#የምግቦች መጥፎ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿شرُّ الطَّعامِ طعامُ الوليمةِ، يُدعى إليْها الأغنياءُ، ويُترَك الفقراءُ﴾

“ከምግብ ሁሉ መጥፎ ምግብ ሀብታሞች ተጠርተው ድሃው የሚተውበት የሰርግ ቤት ምግብ ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1432
🍃እኔ ላንተ አስታወስኩ አንተስ🍃

https://t.me/ibnu_ali_1234


👉🔴 ነዋቂዱ -አል ኢስላም
ቀብር አምላኪዎችን ስናከፍር ቂሎች ፌስታሎች ሙስሊሞቹን አታክፍ ይሉናል... ❗️
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234




ለሙዕሪዱ ሁሉ ኡዝር የምሰጥ የኢርጃእ ምች የመታህ በሙሉ አዳምጥ
السؤال الأول:

ما صحة هذا الكلام وهو أَنَّ عبّاد القبور والأضرحة مسلمون، وإِنهم معذرون بجهلهم، وأَنَّه لا بد من عالم يُقيم عليهم الحجة بإزالة الشبه عنهم، فإِذا عاند أحدهم حكمنا بكفره

ኡባደል ቁቡሩን ለማክፈር ያገር መአት ሸርጥ የምታስቀምጠው የኢርጃእ ምች የመታህ ወልጋዳ ና እና አዳምጥ
=================

አንዳንዱማ ያስቀመጠውን ሸርጥ ተመልከት

=========
1 وذهب اللبس
2 فلم يكن لهم حجة  ولاتأويل
3 وذهب الشبهة عنهم
4 إذا أقام عليهم الحجة من أهل العلم ..من أهل العلم ...
5 بعد المناظرة وظهر لهم الحق  وانقطعت حجة المناظر

6 ما استطاعو أن يجيبوا ثم زاغوا 

7 بعد أن اقتنعوا وقالوا وما تقوله صواب لكن رجعوا إلى شركهم
=====

👌 حينئذ يحكم بحكم الله تعالى ...... وأما قبل ذلك فلا يحكم عليهم بكفر ....
=======

فلا شك أن هذا كلام باطيل

======
በሙስሊሞች መሃል እየኖረ ልክ እንደ ሱልጧን አልዑመይሪ እንደ ሙሀመደልኢማም እንደ ጀማል ያሲን ፣ሰይድ ባቲ እና መሰሎቹ ኡዝር የምሰጡ ፈውዛን መጥቶ ካላከፈረው አላከፍርም ለምትሉ ቂሎች አዳምጡት

🛍👉
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234


🟢‏قال الإمام العلامة بن عثمين رحمه الله
🟣ኢማም ብን ኡሰይሚኒ እንድህ ይላሉ

🟣من صلى في المسجد وبقي فيه ينتظر الصلاة
🟢ሶለት ሰግዶ እመስጅድ የቀረ ሌለኛውን ሶላት እየጠበቀ

🟢فله ثـواب الصلاة ما دام ينتظرها
🟣የሶላት አጅር ደመወዝ አለው እየጠበቀ እስካለበት ወቅት ድረስ።

📚تنبيه الأفهام شرح عمدة الأحكام.135/1📚
👇👇👇👇👇👇👇
🔵📲https://t.me/ibnu_ali_1234

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

141

obunachilar
Kanal statistikasi