ሳይወልዱ የቆዩ ሴቶች ስም ዝርዝር፦
👉1ኛ የኢብራሂም ሚስት ሳራ 100 አመት ወይም መቶ ሀያ አመት ድረስ ሳትወልድ ከኢብራሂም ቆይታለች በመጨረሻም ኢስሓቅን ወለደች።
👉2ኛ ሀና ቢንት ፋቁዛ ከዒምራን ጋር ረዥም አመታትን ሳትወልድ ኖራለች ።ዱዓ አድርጋ መርየምን ወለደች።
👉3ኛ የዘከሪያ ሚስት ረዥም አመታትን መሀን ሆና ኖራለች።በባሉዋ ዱዓ የህያን ወለደች ።
👉4ኛ ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ 9 አመት ሳትወልድ ከነብዩ ቆይታለች።
👉5ኛ ሰውዳ… ሌሎችም ሚስቶቻቸው ኸዲጃ ስትቀር ሳይወልዱ ከነብዪ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ቆይተዋል።ማሪያ ባሪያ ነበረች።
👌ከእነዚህ ነብያቶች ከትዳር ህይወታቸው አንድም የተረበሸ ነበር የሚል የለም።ይልቅ ጠንክረው ዱዓ ማድረጋቸው ነው የሚታወቀው።ሚስቴ መከነች ብለን ሚስቶቻችን እፈታሻለሁ ብለን አዕምሮዋን ከመጉዳት ወጥረን ዱዓ ብናደርግ በጣም መልካም ነው። እሷንም በፍች ሳታስበው ሰርፕራይዝ ማድረግ ሂሊና መሸጥ ነው።
በወጣ በገባ አዕምሮዋን ከማጦዝ ማተቀብ ነቢያዊ ታሪክን አለማወቅን ያመላክታል።እንዲትፈራና ሙሉነት እንዳይሰማት ማድረግ እናትነትንና እህትነትን መናቅ ነው።
#ምን ታድርግህ❓‼
የተሻለ ምርጫ መፈለጉ የተሻለ ነው።መፋታት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።
»أبغض الحلال إلى الله الطلاق«
አላህ ኸይሩን ይግጠመን…
🏝https://t.me/ibnujemilchannel