ኢብኑ ሙነወርን ተውት ምክንያቱም እሱ እልህ እስኪፈነዳ የሚወጥረው በእልህ የተሞላ ለመበቀል ሲል የማይቋርጠው ገመድ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ስለዚህ እልሁ እስኪለቀው ተውት ይለፍልፍ!
➶ ከድሮዎቹ ሙመይዓዎች አንደ የተናገረው!
👌 ኢብኑ ሙነወር ያኔ ኢብኑ መስዑዶችን ሲያንኮታኩት ከላይ ያለውን ፅፈው ነበር። በወቅቱ ሳየው ተናድጄ ነበር። በተደጋጋሚ ቢስተዋልኩት ባህሪው ግን እውነትም እልህ የወጠረው መበቀል የሚወድ ሚስኪን ግለሰብ ነው።
👌 እልህ በወጠረው ስሜቱ ምክንያት ፍትሃዊነት ይሰወርበታል። አላህን መፍራት ተራ ይሆንበታል። ጥንቁቅነቱ ገደል ይገባል። እልህ ከባድ በሽታ ነው። የበቀል ሱል ከባድ ቫይረስ ነው። በዚህ ጥቂት አመታት በርካታ ነጥቦች ላይ ታዝበነዋል።
👉 ሰሞኑን ሸይኽ አብዱልሐሚድ ማብራሪያ ባደረጉበት ጉዳይ አንፅቶ ወፈፌ እያለ ሲሳደብ ሳይ ገረመኝ! ምን ያክል የሞራል ውድቀት ውስጥ እንደሰመጠ አስተዋልኩ።
👌 ከዙሪያው ያሉ ደጋፊዎቹ ተው ተው ተው በማለት አይመክሩትም። አብዛኞቻቸው ሸይኹ ያስተካከሉት ነጥብ መሆኑን ያውቃሉ ግን ዝምምምም! ምክንያቱም አላማቸው ሸይኽ አብዱልሐሚድ መጣል ነውና! ሳያውቁት "አልጋያህ ቱበሪሩል ወሲላህ" ወደሚለው የኢኽዋኖች መርህ የገቡ ይመስላል።
✅ አብዛኞቹ ራሱ ኢብኑ ሙነወርን ጨምሮ በሸይኹ እየቀጠፉ መሆኑን ያውቃሉ ግን ጉዳዩ የማይደርሰውን ሰው ለማጭበርበር በሚል ቅጥፈታቸውን ይሸላልሙታል።
🏝 ወዮላችሁ والله ወዮላችሁ ዛሬ ለሙሪዶችህ ሸላልመህ ነገስ? ከሀያሉ ፊት ምን ታደርግ? አላህን ፍሩ!!!
ተመከር ይጠቅመሃል ↙️↙️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/9246