ቀስ በቀስ የታደልኩት ከሄዋን ልጅ በአዳም👫
እኔ እኮ ነኝ በአንተ ፍቅር እድለኛ ገዳ'ም💖
እኔ ነኝ ያገኘው ክብር ታጅቤ በንፁህ ፍቅር💏
እኔው ነኝ አዎ እድለኛ በአንተው ያንተዉ
ቀን በቀን ደስተኛ😁
ደርሶ ድንገት ውብ እንግዳ ፍቅር ይዞ ፅጌሬዳ🥀
ሲለኝ ጀባ ጀባ, አሜን ግባ ግባ😮
ያልኩት ልቆ ከሌላ ሰው ልቤን መውደድ
ያወረሰው👩👦የለም በታሪኬ አንተን መሳይ ልኬ👰🤵
የውስጤን እንዳንተ ከአይኔ ላይ አየው
አትወድህም ያለህ 😡ተው ማነህ ተዉ ማነው 2×
ተው ማን ነህ ተው ማነህ ተው ማነህ😳
ስማኝ ወስጤ ነህ👌
ተው ማን ነህ ተው ማነህ ተው ማነህ😳
እኔም አይኔም ነህ👀💏
.
.
.
.
.
.
.
አቤት ወዴት እመቤቴ 😌ሳይል ገብቶት ዘውድነቴ😇👸
ከ ሺ ሎጋ ሎጋ 👨 ብዬው ጠጋ ጠጋ☺️
እንደ ደራሽ አሳስቆ😆
ልቤን ነሳኝ ልቤን ነጥቆ😕
የለም በእኔ ዳና ያላንተ ሳተና
.
.
.
.
.
.
.
.
የውስጤን እንዳንተ ከአይኔ ላይ አየው
አቶድህም ያለህ 😤
ተው ማነህ ተው ማነህ ተው ማነው
ተው ማነህ ተው ማነህ ተው ማነህ
ስማኝ ዉስጤ ነህ 💑
ተው ማነህ ተዉ ማነህ ተዉ ማነህ
እኔም አይኔም ነህ👀💏
...................................................
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
.....................................................
@Heluye5@kbrtss