Hermas Smoky lala dan repost
#9
አይኑ👁 የሠውን ልብ ያጠፋል እንደ ፀሀይዋ🔆 የልቤን ምድር ታሞቃታለች
ጥርሡ ደሞ 😁 እንደ ☪ ጨረቃዋ ጨለማውን ልብ ያደምቃታል
እንደ ከዋክብቶቹ✡ ማንነቱን በእኔነቱ ውስጥ በየቦታው ያብለጨልጫሉ
ለኔው እብድ
@Hemaboo
አይኑ👁 የሠውን ልብ ያጠፋል እንደ ፀሀይዋ🔆 የልቤን ምድር ታሞቃታለች
ጥርሡ ደሞ 😁 እንደ ☪ ጨረቃዋ ጨለማውን ልብ ያደምቃታል
እንደ ከዋክብቶቹ✡ ማንነቱን በእኔነቱ ውስጥ በየቦታው ያብለጨልጫሉ
ለኔው እብድ
@Hemaboo