መቼም ቢሆን እራስህን መሆን ልመድ:: የራስህን ባህሪ የራስህን አለባበስ የራስህ የሆነ ችሎታ አድርግ : አንተ በአንተ ላይ ሚያምርብህ ካንተ ጋር ሚሄድ ነገር እያለ ጉደኛህ ስላደረገ የሆነ ሰው ላይ ስላየህ አታድርግ
~ሰው ፀጉሩን አሳደገና አንተም አታሳድግ
~ሱሪ ዝቅ አድርገው ሲሄዱ አይተህ ሚያምር መስሎህ አንተም ዝቅ አታድርግ ይልቅ በስነሥርአት ልበስ
~የቅርብህ ሰው የሄደበት ቦታ እንሂድ ስላለህ ብቻ አትነዳ እራስህን ሆነህ የራስህን መንገድ ተከተል
~እስከ መቼ ሌላ ሰውን እየሆንክ ትኖራለህ ወደዚ ምድር የመጣህው የራስህን ሥራ ሰርተህ ልታልፍ ነው እንጂ ጊዜህን በማይሆን ነገር የሰውን ሃሳብ እየተከተልክ እንድትጨርስ አደለም
ምትወደውን ሥራ የምታምንበትን አድርግ
እህቴ ሆይ
አንቺም ሰውን ብቻ አትከተይ
#ጉአደኛሽ ልደት አከበረች ብለሽ አታክብሪ ልምድሽ ያልሆነ ነገር ሰው አደረገ ብለሽ አታድርጊ አንቺ አንቺው ነሽ
#ሴቶች ልብሳቸውን ከፍ አርገው ለበሱ ሰውነታቸው ታየ ብለሽ አንቺም እንዳታረጊ ሴት ልጅ ሚያምርባት ሰውነቷን ስትሸፍን ነው
#አንቺ መማር ምትፈልጊው ነገር እያለ ጉአደኛሽ ይቅር ሌላ እንማር ስላለች አላስቀይማትም ብለሽ እሷን አትከተይ በራስሽ ወስኚ ቢቻል ምክር ተቀበይ እንጂ ሁሌ የሌላ ሰውን መንገድ እየደወገምሽ አትኑሪ
~ባለሽ ነገር ተሰጦሽ በሆነ ነገር ስሪበት
ሁሌም እራሳችሁን በመሆን ኑሩ ሕይወት ጣዕም ያላት እራስን በመሆን ውስጥ ነው::
የ NESS ብዕር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/lawabelethio