« ጠይቀው መረዳት
ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ
@merkezassunnah_bot »
📥 ከመርከዝ አስ-ሱናህ bot ለተላከ ጥያቄ ምላሽ - ክፍል 08
➣1:መንሓጅ እና ዐቅዳ ልዩነቱ ምንድነው ?
➣ 2:አንድ ህፃን ሲወለድ በጆሮው ላይ አዛን ማለት እንዴት ይታያል ?
➣ 3: አንዲት ሴት ወደ ሌላ ሀገር መሄድ ፈልጋ መህረም አጣች,ምን ማድረግ አለባት ?
➣ 4:እንስሳትን አደልቦ ለኬፋሮች አመት በዓል መሸጥ እንዴት ነው ?
➣ 5:ሰላምታን በአጭሩ መፃፍ እንዴት ይታያል ?
➣ 6:የካፊሮች ገንዘብ መስጂድን ለማሰራት ይበቃል ?
➣ 7:አንዲት ሴት ማግባት ፈልጋ,ወንድዬው የሰራው ቤት በሀራም ገንዘብ ነው, ግን ተውበት አርጎዋል እንዴት ነው ?
➣ 8:ያለሁበት አካባቢ ጀምዕይ ብቻ ነው,ደርስ በነሱ መማር እንዴት ይታያል ?
➣ 9:ሴት ልጅ የፀጉሯን ቁመትና ብዛት መቀነስ ትችላለች ?
➣ 10:አንድ ሰው ግብርናና ንግድ እየሰራ ዘካን እንዴት ያውጣ ?
➣ 11:አንድ ሰው ሊታከም ገንዘብ ከተሰበሰበለት በኋላ ሞተ,ገንዘቡ ምን ይደረግ ?
➣ 12:ከመንገድ ገንዘብ አጊንቼ ባለቤቱን አጣሁት , ምን ላድርግ ?
📌 እነዚንና ሌሎችንም ወሰኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች የተመለሰበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ።
🎤 መልስ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ}
📅 በዕለተ ቅዳሜ 03/02/2015 EC ከመግሪብ በኃላ።
🔗 ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb