አንድ ሰው በ 22 ዓመቱ ተመርቆ ነገር ግን ጥሩ ስራ ከማግኘቱ በፊት 5 አመታትን ይጠብቃል።
አንዳንዱ በ 25 ዓመቱ የአንድ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ይሆንና በ 50 አመቱ ይሞታል።
ሌላው በ 50 ዓመቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ድረስ ይኖሯል።
አንድ ሰው አሁንም ትዳር ሳይመሰርት ከእሱ ጋር አብሮ የተማረ አብሮ አደግ ጓደኛው የሆነ ሰው ግን አያት ሆኖ ይሆናል።
ኦባማ በ 55 አመቱ ከፕሬዚዳንትነት ጡረታ ሲወጣ፤ ትራምፕ በ 70 አመቱ ፕሬዝዳንት ሆኗል።
በዚህ ዓለም ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው የራሱ የጊዜ ክልል ላይ ተመስርቶ ይሰራል።
በዙሪያህ ካሉ ሰዎች አንዳንዶቹ ከፊት የቀደሙህ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከኋላህ የቀሩ ሊመስልህ ይችላል።
ነገር ግን ሁሉም የየራሱን ሩጫ፣ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው።
የቀደሙህ በመሰሉህ ሰዎች አትቅናባቸው!
የቀደምካቸው በመሰለህ ላይ ደግሞ እራስህን አትኮፍስ!
እነሱ በራሳቸው የጊዜ ክልል ውስጥ ናቸው፣ አንተም እንዲሁ በራስህ የጊዜ ክልል ውስጥ ነህ!
ስለዚህ ዘና በል!
ከማንም ወደኋላ አልቀረህም፤ አልቀደምክምም!
መልካም ዕለተ ሰኞ 🙏🥰🙏
https://t.me/frindship_guadegint