ቀጥተኛ ያልሆኑ ታክሶች ላይ ገለፃ ተካሄደ
*************************************
(ታህሳስ 11/2017ዓ.ም፡ መካከለኛ ግብር ካፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
ቀጥተኛ ያልሆኑ ታክሶች ላይ ያተኮረውን የክፍል ሁለት ስልጠና ለርቀት ሰልጣኞች ለድርጅት ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች፣ ም./ስራ አስኪያጆች እና የሒሳብ ክፍል ኃላፊዎች በታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የስራ ሂደት በወ/ሮ ሀና ንጉሴ ገለፃ ተሰጠ፡፡
የታክሶቹ ምንነት፣ አከፋፈል እና ምጣኔ፣ ታክሶቹ የሚከፈልባቸው አቅርቦቶች የሚከናወኑበት ቦታ፤ ጊዜ እና ዕሴት ላይ በቂ እውቀት ኖሯአቸው ሕግ እና ሥርዓቱን መሠረት በማድረግ ወቅቱን ጠብቀው ግብራቸውን አሳውቀው እንዲከፍሉ ማድረግ የገለፃው ዋና ዓላማ ነው፡፡
ሰልጣኞች ስልጠናቸውን በርቀት የሚከታተሉ እና የክፍል አንድ ስልጠና በአግባቡ ተከታትለው ያጠናቀቁ ሲሆን በቀጣይም የታክስ አስተዳደር ላይ የሚያተኩረውን የክፍል ሶስት ስልጠና ይወስዳሉ፡፡