✅ (rooting /jailbreak) ምን ማለት ነው❓
👉 አንድን ስልክ, ታብ, ወይንም ሌላ ዲቫይስን #ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው።
✅ ምን ጥቅም አለው ?
✔️ አንድን ስልክ #ሩት ስናደርግ ስልኩን የሰራው company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩ ን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን።
✔️ ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን apps access ማድረግ እንችላለን ።
✔️ ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ማጥፋት እንችላለን።
✅ ጉዳቱስ❓
👉 ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ security ማስተማመኛ የለንም
ይህ ማለት ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።
⚠️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሆናችሁ
አብዛኞቹ ሀገራት ስልክዎትን ሩት ማድረግን ቢፈቅዱም በአንዳንድ ሀገራት በወንጀል ያስጠይቃል።
⚠️ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ ስልክ ከሆነ ሩት ባያደርጉ ይመረጣል።
ሩት ማድረግ አስፈላጊ ቢሆን እንኳን ቶሎ unroot ማድረግ ይመረጣል ።
✅ እንዴት ሩት ማድረግ እንችላለን❓
❌ ከዚህ በታች 👇 በምልክላችሁ አፕ ሩት ማድረግ ትችላላችሁ።
🙏 መልካም ምሽት 🙏
@Nati_tech