ኢትዮ_ መረጃ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ማርያም እናቴ ተዋሕዶ ሐይማኖት❤❤❤

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሰበር ዜና
ፋግታ ለኮማ የሚገኙ ምርኮኞች በድሮን ተጨፈጨፉ።
መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም በፋኖ የተማረኩ የአገዛዙ ወታደሮች ዛሬ ህዳር 30/2017/ዓ.ም ከረፋዱ 5:00 ሰዓት በአገዛዙ በድሮን መጨፍጨፋቸውን አሻራ ሚዲያ ከግንባር አረጋግጧል።


🔥#መረጃ_ከቢቸና‼️

🔥የቢቸና ፖሊስ አዛዥ የሸዋስ የሚባል ሆድ አደር ከቢቸና ከተማ መነሀሪያ በፓትሮል በመግባት ተሽከርካሪዎችን በባዶም ቢሆን ሂዱ እያሉ መኪና እያስወጡ ይገኛሉ፣50 % ባጃጆችም ስራ እንዳላቆሙ ተረጋግጧል‼️

በተያያዘ መረጃ ከብቸና ከተማ በአባዱላ መኪና ሬሺን ጭነው ፣በፓትሮል በሸራ የተሸፈነ ከባድ መሣሪያ ይዘው በኦራልና በኦባማ አሸከሮቹን ጭኖ ከቢቸና ከተማ ወደ ደብረወርቅ መሥመር እየወጡ ነው ሲሉ የንስር ምንጮች ገልፀዋል‼️

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
30/03/2017 ዓ.ም


ይህ የተሰቀለው ማነው?


"ይህስ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በግራ የነበረው ወደ ቀኝ የተዛወረበት፥ ከታች የነበረው ወደ ላይ የወጣበት፥ ከኋላ የነበረው ወደ ፊት የቀደመበት፥ በሲኦል የነበሩ ነፍሳትን በልዕልና ወደ ገነት ያወጣቸው፥ ከማዕረጋቸው ተዋርደው የነበሩት ወደ ክብራቸው የመለሳቸው እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።


🔥#ኮማንደር_አሰግድ_የት_ነው???

የቀድሞው የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ የነበረው  ደራሲና አርበኛ አሰግድ መኮነን እንግዳወርቅ
#ኮማንደር_አሰገድ መኮነን ሲያሰቃዩት ከነበረበት ክፍል ከሰወሩት 3 ሳምንት አልፎታል‼️

እንጠይቃለን ጋሽ አሰግድ የት ነዉ?
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/03/2017 ዓ.ም


🔥🔥#የሰልጣኝ_እንቅስቃሴ‼️🔥

አሁን በዚህ ሠዓት መነሻውን ከየት እንደሆን የማይታወቅ በጣም ብዙ ምልምል ሠልጣኝ ወደ ብር ሸለቆ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን አሁን ደብረ ማርቆስ ከተማን እያለፈ ነው መረጃው ይዳረስ ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል‼

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
24/03/2017 ዓ.ም


🌷🙏ነገ ኅዳር 12 የመላዕክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሢመቱ ነው ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል🙏❤🥰


‼የደራ አማራ ፋኖ አናብስቶች ጉዟቸውን ከጎጃም ጀምረው ጎንደር ዛሬ ደግሞ የወሎ አማራ ፋኖዎች ጋር ተመካክረዋል
አንድ አማራ ፋኖ ሁሉንም የአማራ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።


አሳዛኝ ዜና‼

ምስራቅ ወለጋ ዞን  ከተለያዩ ወረዳዎች አማራነታቸው ወንጀል ሁኖባቸው ሸኔንና የኦሮሚያ ልዩ ሀይልን ለምን ተከላከላቹህ በሚል ከሁለት አመት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት እነ ሙሉቀንን ጨምሮ ብዙ የአማራ ተወላች የህሊና እስረኞች የሚገኙበት ጃቶ ማጎርያ ቤት የተመረዘ ምግብ ተሰተው ከ8 ያላነሱ ወጣቶች በሞትና በህይዎት መካከል እንደሚገኙ ቢዛሞ ሚዲያ አረጋግጧል።


🔥🔥🔥ሰበር
67-ብርጌድ ደርሷል!
የአማራ ፋኖ በጎጃም ከቀን ቀን ተቋሙን እያዘመነ እና ታምራዊ የሚባል ድል እያስመዘገበ ልዮ ልዮ የፈጠራ ስራዎችን እየሰራ  ከመቸውም ጊዜ በላይ እንደ ብረት የጠነከረ ወጥ የሆነ ድርጅት እየመሰረተ ቀጥሏል።
10 ክ/ጦሮችን በማያዝ ብርጌዶችን ከ62 ወደ 67 ብርጌድ በማሳደግ እና ከ1000 በላይ ቀበሌዎችን መዋቅር ዘርግቶ በማስተዳደር ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀት መምሪያ ሀላፊ ፋኖ እሸቱ ጌትነት ለኢትዮ-251 ሚዲያ ተናግሯል።
ድል ለአማራ ፋኖ
አማራ ያሸንፋል


🔥#አስቸኳይ_መረጃወች‼️

፩) ከሸበል በረታ ተቀጥቅጦ የወጣዉ የአገዛዙ ታጣቂ ተጨማሪ ሀይል ከ3 ከተሞች  በማስወጣት ብረት ለበስ ዙ 23 ይዞ ወደ ሸበል በረታ በመጠጋት ላይ ነው ለወገን ይድረስ።

፪) ከመተማ እስከ አርማጭሆ የድሮን ቅኝት ተካሂዷል ጥንቃቄ ለወገን ይድረስ !!

#ላንጨርስ_አልጀመርነውም💪
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
3/3/17 ዓ.ም


    #አሳዛኝ_መረጃ🔥

ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን ምሽት ሁለት ሰዓት ላይ ምስራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ሶሌ ዲገሉ ጉና ቀበሌ ሶስት (3) የአማራ ተወላጆች ማንነነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች በገዛ ቤታቸው ተረሽናዋል። በአሳዛኝ ሁኔታ የተረሸኑት

1. ጥበቡ መንገሻ
2. ሐረጉ መንገሻ
3. አድማሱ ሃይለማርያም

ሲሆኑ የሶሌ ዲገሉ ቀበሌ ተወላጆች  በግብርና የሚተዳደሩ እንደነበሩ የመረጃ ምንጫችን ለንስር አማራ ገልፀዋል።


#ላንጨርስ_አልጀመርነውም💪
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
3/3/17 ዓ.ም


🔥የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘሪሁን 13 የጦር መሳሪያዎች ማምረቻ ተቋም የሰራው ፀረ ተሽከርካሪ መሳሪያ ነው።




‼የአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ ክ/ጦር /ከሚመራቸው ቀጠናወች አንዱ የሆነው ገረመው ወዳወክ ብርጌድ/ቋሪት/ የብልፅግናን ሰራዊት አጥረግርጎ ካስወጣ በኋላ አሁን ላይ ሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጊዜአዊ አመራር መርጠው እየተዳደሩ ይገኛሉ።
         
       ክፋት ለማንም
በጎነት ለሁሉም!!

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አሰተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!

   @የአማራ ፋኖ በጎጃም የ5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን


🔥ቢለማም ቢከፋም ጎጃምን ለመርታት
በፈጣሪው ቋንቋ በፍቅር ነው መምታት!

እንዲያ ነው በላይም የበቃ ለገመድ
ወዳጅ እንሁን ተብሎ እንደ ቅርብ ዘመድ!

ዘሜ ለናፈቃችሁ


🔥ሰበር ዜና

የቅጥረኛ ሚሊሻ ሰብልን "ህዝብ አስገድጀ አሳጭዳለሁ" ብሎ የተንቀሳቀሰው ወራሪው የገዳዩ ቡድን ሠራዊት በአናብስቶቹ በተወሰደበት እርምጃ  "የሚሊሻ አስክሬን በሸራ ጠቅልሎ" መመለሱ ተገለፀ !

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ ሚዳ ወረዳ መሽጎ የነበረው ራሱን የመከላከያ ሰራዊት ብሎ የሚጠራው የሰው በላው ስብስብ በዛሬው ዕለት በአርበኛ መከታው ማሞ ልጆች ሲገረፍ ማርፈዱን ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው መረጃ ያመላክታል።

በዛሬው ዕለት ህዳር 02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ላይ የባንዳውን የሚሊሻ ሰብል "ህዝብን አስገድጄ እሰበስባለሁ!" በሚል መነሻውን መራኛ ከተማ አድርጎ ወደ ሶርች ቀበሌ በጠዋቱ የተጓዘው የሰው በላው ስብስብ በተወሰደበት እርምጃ የባንዳውን የሚሊሻ አስክሬን በሸራ ጠቅሎ ጭኖ መመለሱ ተገልጿል።

ይህን አስደናቂ ኦፕሬሽን በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር አስማረ ዳኜ ብርጌድ በፋኖ ሻምበል በየነ የሚመራው አንበሳው ሻለቃ ( ሻለቃ 1 ) የተሰራ ልዩ ሰርጅካል ኦፕሬሽን ሲሆን፤ እንደ ተርብ የሚናደፉት ሸማቂዎቹ ጠላት ያሰበውን ሳያሳካ የባንዳውን የሚሊሸ አስክሬን ታቅፎ እንዲመለስ አድርገውታል።

የአናብስቶቹን ክንድ መቋቋም ያቃተው የሰው በላው ስብስብ የሶርች ቀበሌ የአርሶ አደሩን የደረሰ ሰብል ሞርተር፣ ዙ-23 እና ዲሽቃ በመተኮስ እንዲቃጠል ማድረጉንም የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ለኢትዮ 251 ገልጿል።


🙏ብቻህን አይደለህም፤ ሕይወትን ብቻህን አትኖርም ነገር ግን ትኖራለህ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይኖራል። እግዚአብሔር ለአንድ አፍታ ወይም ለዐይን ጥቅሻ አይተውህም።
---አቡነ ሺኖዳ
🌷እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ
🌷


ሲያትል አሜሪካ ለወገኗ ለአማራ❗


‼የጎንደር አንድነት ለአንድ አማራ ፋኖ ወሳኝ መንገድ ነው።
ቋራ የአንድነት ገመዷ ‼


🔥🔥ሀብታችን ''መመኪያችን የዋዋ ጎቤ ልጅ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.