አሳዛኝ ዜና‼
ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች አማራነታቸው ወንጀል ሁኖባቸው ሸኔንና የኦሮሚያ ልዩ ሀይልን ለምን ተከላከላቹህ በሚል ከሁለት አመት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት እነ ሙሉቀንን ጨምሮ ብዙ የአማራ ተወላች የህሊና እስረኞች የሚገኙበት ጃቶ ማጎርያ ቤት የተመረዘ ምግብ ተሰተው ከ8 ያላነሱ ወጣቶች በሞትና በህይዎት መካከል እንደሚገኙ ቢዛሞ ሚዲያ አረጋግጧል።