ለመውሊድ የተሰራን ምግብ የመመገብ ብይን👇
ጥያቄ:የቢድዐ ባለቤቶች ለቢድዐቸው ብለው የሚሰሩትን ምግብ መመገብ ይቻላል❓ለነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ ተብሎ የተሰራን ምግብ ይመስል❓
መልስ:ግዴታው ነገር እነሱ በዲን ላይ ካሉ አዲስ ፈጠራዎች እንዲርቁ እና ክልክል ነገሮችን እንዲተዉ ማንቃት(ማሳሳብ) ነው።
በአንድ ሰው ለቢድዐ እና ለክልክል ነገሮች ተብሎ የተሰሩ ምግቦችን መመገብ የለበትም
(الشيخ عبد المحسن العباد-حفظه الله-في شرح سنن ابي داود)
👆👆አሏህ ያዘናላቸውን ሰዎች ሲቀሩ እንጂ የዚህ ሳህን ምግብ ባለቤቶችን ስለመውሊድ ቢድዐነት ማሳመን የማይሆን ነገር ነው❗️።
https://t.me/sead429