ራሺያ #ግብረሰዶምን በሸብር ዝርዝር ውስጥ አስገባች‼️
ሩሲያ የግብረ ሰዶም እንቅስቃሴን በአክራሪነት እና ሽብር ድርጊት ዝርዝር ውስጥ ማከተቷ ተሰምቷል፡፡
የተመሳሳይ ጾታ እንቅስቃሴ አራማጆች በአክራሪነትና በአሸባሪነት ዝርዝር ውስጥ እንዲካተቱ የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መወሰኑን የሩሲያ ሚዲያዎች ዘገባ ያመላክታል፡፡ ውሳኔው የግብረ ሰዶማዊያን እና ትራንስጀንደር ተወካዮችን ለእስር እና ለሽብርተኝነት ቅጣት የሚዳርግ ነው ተብሏል፡፡
የሩሲያ ውሳኔ ዓለም አቀፍ የግብረ ሰዶም ማኅበራት እንቅስቃሴ እና መዋቅራዊ አደረጃጀቱን ጭምር ይመለከታል ተብሏል፡፡ በሩሲያ ምድር የግብረ ሰዶም እንቅስቃሴ ማድረግ ከዚህ በኋላ በሸባሪነት አስከስሶ ዘብጥያ የሚያስወርድ ከባደ ወንጀል ሆኗል፡፡
በአገሪቱ የግብረሰዶማዊ እንቅስቃሴን የሚደግፉና የሚያስፋፉ አካላት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይነገራል፡፡
የእንቅስቃሴው አራማጆች መሰረት ሩሲያ ባላንጣ ካደረገቻ ቸው ከእነ አሜሪካና አውሮፓ ምድር የሚነሳ መሆኑ ደግሞ የቭላድሚር ፑቲንን አስተዳደር አስቆጥቷል፡፡
እንደ አሜሪካ ያሉ አገራት የግብረ ሶዶማዊያን እንቅስቃሴን እንደ መብት ቆጥረው እያስፋፋት ነው፡፡ ግብረ ሶዶማዊያነት ከምዕራቡ አለም አልፎ እስከ አፍሪካ የዘለቀ ሲሆን፣ አንዳንድ አገራት እንስቅቃሴውን በሕግ እያገዱ ነው(አዩዘሀበሻ)።
ጥቆማ❗❗👇
👉 ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያግኙ፣ከስር ባለው ሊንክ join አድርጉ❗👇👇👇👇