ቦሌ የነበረው ተኩስ❓❓
ዛሬ ቦሌ ሚሊዮን አዲራሽ አካባቢ ተኩስ ነበር‼️
የተኩሱ መነሻ የጎንደር ፋኖ መሪ የነበረው ናሁሰናይ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች በመያዙ ምክንያት ነው ተብሏል።
ናሁሰናይን ፖሊስ በቁጥጥር ስር ሊያውለው ሲሞክር ከፀጥታ ኃይሎች ጋር የተኩስ ልውውጥ አድርጓል ያሉ ሲሆን አብረውት የነበሩ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ እርሱ ቆስሎ ሳይያዝ እንዳልቀረ ተገልጿል። ከፀጥታ ኃይሎች በኩል አንዱ ሞቷል የቆሰሉም መኖራቸውን ነው የመረጃ ምንጮቹ የገለፁት።
ከቦሌ snap plaza እስከ ቦሌ መድሃኒያለም ያለው መንገድ ዝግ ተደርጓል ብለዋል።
ጥቆማ❗❗👇
👉ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት፣ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇
http://t.me/ayuzehabeshaofficial