እናንተ እውቀትን ፈላጊዎች ሆይ !
እውቀት መቼም ቢሆን አይጠገብም ። አሏህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ)
ለመልዕክተኛው(ሶለላሁ ዐለይ ወሰለም)
« ጌታዬ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል። »ያላቸውም ለዚሁ ነው።
የሰው ልጅ ባወቀ ቁጥር እውቀትን ይጠማል። ከመጀመሪያው የእውቀት
ክፍል የገባ ኩራት ኩራት ይለዋል። ከሁለተኛው ረድፍ የደረሰ ደግሞ
ይተናነሳል። በሶስተኛው ረድፍ ደግሞ ምንም አለማወቁን ያውቃል።
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join
ያድርጉና ይቀላቀሉ📚📚📚
https://t.me/selefiyya_Merssa
https://t.me/selefiyya_Merssa
እውቀት መቼም ቢሆን አይጠገብም ። አሏህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ)
ለመልዕክተኛው(ሶለላሁ ዐለይ ወሰለም)
« ጌታዬ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል። »ያላቸውም ለዚሁ ነው።
የሰው ልጅ ባወቀ ቁጥር እውቀትን ይጠማል። ከመጀመሪያው የእውቀት
ክፍል የገባ ኩራት ኩራት ይለዋል። ከሁለተኛው ረድፍ የደረሰ ደግሞ
ይተናነሳል። በሶስተኛው ረድፍ ደግሞ ምንም አለማወቁን ያውቃል።
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join
ያድርጉና ይቀላቀሉ📚📚📚
https://t.me/selefiyya_Merssa
https://t.me/selefiyya_Merssa