ከሙመይዐዎች ተላላነት➶➶➶➶➶➶➶➶➶
📩
ከቢድዐ ባለቤቶች ፀጥ ከማለት ጀርባ በመሆን ለራሳቸው ጥበብን እና አስተዋይነትን መሞገት ከሙመይዐዎች ተላላነት ጭምር ነው።
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⬅️ قال الشيخ طه خضر حفظه الله
📝 من غرور المميعة بأشكالها دعوى الحكمة والعقل لأن
فسهم من وراء السكوت عن أهل الب
دع عملا بقاعدة: (لا تحركوا الخلاف من الداخل) والمعذرة والتعاون ضد الأشد انحرافا كالشيعة وأضرابهم فهذا أول مزالق هؤلاء الموتورين الفسدة خفاف العقول! وأعجب من ذلك أنهم يرون ذلك مصلحة دعوية وعقلا وحكمة وإنما هي مصلحة توفير لقمة العيش!
➡️ ሸይኽ ጦሃ ኸድር ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
📝 ከቢድዐ ባለቤቶች ፀጥ ከማለት ጀርባ በመሆን ለራሳቸው ጥበብን እና አስተዋይነትን መሞገት ከሙመይዐዎች ተላላነት ጭምር ነው። ይህንንም የሚያደርጉት ደግሞ ልዩነትን ከውስጥ አትቀስቅሱ በሚለው መርሆ ለመስራት እና እንደ ሺዐ እና መሰሎቻቸው ጋር ካሉ በጥመታቸው የከፉ ከሆኑ ቡድኖች ተቃራኒ ለመተባበር እና ይቅር ለመባባል ብለው ነው። ይህ በመሰረቱ የኒዚህ አፈንጋጮች ፣ አበላሺዎች እና አእምሮ ደካማዎች መንሸራተቶች የመጀመሪያው ነው። ከዚህ ደግ
ሞ ይበልጥ የሚያስገርመው እነሱ ይህንን ተግባር መ
ስለሀተ አደእዋ ነው ማለታቸው ነው፣ በሳልነት እና ጥበብ ነው ማለታቸው ነው። ነገሩ ግን በተጨባጭ የኑሮን ጉርሻ ማድለብ እና ማፋፋት ነው።
✅ وقد كان الإمام أحمد رحمه الله وغيره يواجه المعتزلة والجهمية ولم يتصالح مع أفراخ أهل البدع ممن هو أقل شأنا من الجهمية!
✅ በርግጥ አል-ኢማም አህመድ እና ሌሎችም ዑለማዎች ሙዕተዚላዎችን እና ጀህሚያዎችን ይጋፈጡ ነበር። በጥፋታቸው ከጀህሚያዎች የሚያንሱ ከሆኑት እንኳ የቢድዐ ባለቤቶች ጫጩቶች ጋር አልተስማሙም።
🔇فلماذا لم تلمزه المميعة بالطيش وغلاة الجرح وعدم مراعاة المصلحة؟!
🔇ታዲያ ሙመይዓዎች ለምንድነው እነዚሂን ዑለማዎች በሞኝነት ፣ በድንበር አላፊነት እና መስለሀን(ልማትን) ባለመጠባበቅ የማያነውሯቸው?!!!
☑️ وسجن الإمام أ
حمد لثباته على قول: القرآن كلام الله غير مخلوق وعذب وجلد! فلم يقدم مصلحة لقمة العيش على الدين!
☑️ ኢማሙ አህመድ ቁርአን የአላህ ቃል ነው ፍጡር አይ
ደለም በሚለው ንግግራቸው ላይ በመፅናታቸው ምክንያት ታስረዋል፣ ተቀጥተዋል ፣ ተገርፈዋል። ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋር ግን የኑሮ ጉርሻቸውን ልማት በዲናቸው ላይ አላስቀደሙም።
📨والعقل عند المميعة والحكمة أن تعيش مسالما! وسجن شيخ الإسلام ابن تيمية وغيره لصدعهم بالحق فبذلوا نفوسهم رخيصة في سبيل الحق!
📨ሙመይአዎች ዘንድ ብልህነት እና ጥበብ ማለት ከሁሉም ጋር ተስማምተህ መኖር ነው። ሸይኹል ኢስላም እና ሌሎቹም የሱና ዑለማዎች ሀቅን በግልፅ ለመናገራቸው
ተብሎ ታስረዋል። ነፍሶቻቸውን በሀቅ መስመር ላይ ቀላል አድርገው ለግሰዋል ወጪ አድርገዋል።
👈 فلو كانت مصالح لقمة العيش معتبرة عندهم لسبقوا بها يادهاة العصر !#المميعة!
👉 እናንተ የዘመኑ ሴረኞች ሙመይዓዎች ሆይ የኑሮን ጉርሻ ልማቶች ማስቀደም ግምት የሚሰጠው ቢሆን ኖሮ በርሷ ቀዳሚዎች በሆኑ ነበር።
🖼 قال شيخ الإسلام الهروي: (عرضت على السيف خمس مرات، لا يقال لي: ارجع عن مذهبك، لكن يقال لي اسكت عمن خالفك، فأقول لا أسكت)
🖼 ሸይኹል ኢስላም አልሀረዊ ተከታዩን ብለዋል
፦ «ለአምስት ጊዜ ለመረሸን በሰይፍ ላይ ተቀርቢያለሁ። ሆኖም ከመንገድህ ተመለስ አይደለም የተባልኩት ነገር ግን ከተቃረነህ አካል ዝም በል አትናገር ነው የተባልኩት። እኔ ግን ዝም አልልም አልኩኝ»።
♻️ وما أحسن ما قاله ابن قتيبة:
(الكلام لا يعارض بالسكوت، والشك لا يداوى بالوقوف، والبدعة لا تدفع بالسنة وإنما يقوى الباطل أن تبصره وتمسك عنه).
♻️ ኢብኑ ቁተይባ የተናገሩትን ምን ያማረ አደረገው። ንግግር በዝምታ አይመከትም ጥርጣሬም መሀል ሰፋሪ በመሆን አይታከምም ቢድዓም ሱናን በመተግበር ብቻ አይገፈተርም ነገር ግን ባጢልን የሚያጠናክረው ነገር አይተኸው እንዳልሰማ ዝም ማለትህ ነው።
والسكوت يستدل ب
ه على الموافقة!
ዝምታ በነገሩ ላይ የተስማማህ በመሆኑ ላይ ይመሩበታል።
📝 مِن الشَيخ طَهَ خَض
ِر أَبُو عَبد اللَّٰه
«حَفِظَهُ اللَّهُ وَرَعَاهُ»
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ጦሃ ኸድር አቡ አብዲላህ ሀፊዘሁሏህ
➘➴➷
https://t.me/tahakedirabuabdillah/1544
✍🏽 ትርጉም፦ ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጃዕፈር ❨አቡ አነስ❩ ሀፊዘሁሏህ 【🕌ከሸዋሮቢት ከተማ ኢትዮጵያ】
➘➴➷
https://t.me/Abujaefermuhamedamin
href=https://tgstat.com/uz/channel/@abuimranaselefy rel='nofollow'>