አራቱ የእውቀት ደረጃዎች
ሱፍያን አስ-ሰውሪ (161 ሂ) - ረሒመሁላህ - እንዲ እንዲህ ብለዋል፡-
"የመጀመሪያው የእውቀት ክፍል ዝምታ ነው፣ ሁለተኛው ደግሞ ማዳመጥና መሸምደድ ነው፣ ሶስተኛው በሱ መሰረት መስራት ነው፣ አራተኛው ማሰራጨት እና ማስተማር ነው።"
ምንጭ፡- አል-ሂልያ (6/362፣368)
✍ አቡ አብዲላህ ቢላል ሁሴን አል ካሽሚሪ
ትርጉም፦ሰሚር ጀማል
👇👇👇
🌐https://t.me/semirEnglish