🔥•Sheba Acadamy•🔥


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


👑Welcome to Sheba Acadamy hottie's🔥
:
:
This channal can introduce you with some cuts😍&hottie's🔥
📌School vibes🔥
📌Birthday Queen's👸N King's👑
📌Hot Music's🎤

📬Contact us📮:
:
@shebaacadamyBot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Mekelle Gerami picture dan repost
ኣነ ወዲ መን ድየ ? ወዲዞም ወየንቲ ቁፅሮም ቡዙሓት ልቦም ግን ሓንቲ 😉😎
ዓወትና ኣብ ቐረባ እዮ 🙏💪
💪#ሃለዋትናን_ድሕንነትናን_ብቕልፅምና_💪
♥️ትግራይ ትዕወት💛
Join us~~~ @Factsbytigrigna


TIKVAH-ETHIOPIA dan repost
ለትግራይ ጊዜው ያለፈበት ዘይት እና ዱቄት ተልኳል ?

በትግራይ ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው መቐለ "ማይወይኒ" መጠለያ የሚገኙ ዜጎች ከቀናት በፊት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት የስንዴ ዱቄትና የመጠቀሚያ ጊዜ የሚያልፍበት ቀን የታተመበት አጠራጣሪ ዘይት 'ቀይ መስቀል' አቅርቧል በሚል እንደማይጠቀሙ ገልፀው ነበር።

የቀይ መስቀል ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዶ/ር ሰለሞን አሊ ፥ በመቐለም ሆነ በሌላ የትኛውም አካባቢ የመጠቀሚያው ጊዜ ያለፈበት ምግብ እንደላቀርቡ እና እንደማያቀርቡ ገልፀዋል።

የጥርጣሬው መነሻ የሀገሪቱ ስንዴ አምራች ኩባንያዎች የመጠቀሚያ ጊዜ የሚያልፍበትን ጊዜ ማሸጊያው ላይ የሚያትም ዘመናዊ አሰራር ስለሌላቸው መሆኑን አስረድተዋል።

ቀይ መስቀል ያቀረበው ስንዴ እና ዘይት የመጠቀሚያው ጊዜ ያለፈበት አይደለም ብለዋል።

ዶ/ር ሰለሞን #ለቪኦኤ ፦

"የምግብ ቁጥጥር ባለስልጣን በአ/አ እና መቐለ ባለው ተረጋግጧል። እነዚህ ምልክቶች በወረቀት ተለጥፈው ነው የሚሄዱት እነዚህ ምልክቶች የሚያሳስቱ መስሏቸው ስለተጠራጠሩ አንወስድም ፤ ይሄ ተለጥፎ ነው የመጣው፤ ቀኑም ልክ አይደልም ብለዋል።

የእኛ ሀገር ዱቄት ይሄን ሁሉ መንገድ አጓጉዘን፤ ዱቄቶቹ ከቃጫ የሚሰሩ ናቸው ከማሌዢያ ወይም ከፊሊፒንስ የሚመጡ አይደለም ፤ እነዚህን ሲያዩ አንዳንድ ተፈናቃይ ወገኖቻችን እነዚህን ነገሮች ተጠራጥረዋል።

መጠራጠራቸውን ትክክል ነው ፤ እነዚህ ነገሮች ይታዩ ፤ ይፈተሹ ተባለ ፤ ናሙናው ተወስዶ ታዩ ዱቄቱ በሙሉ ንፁህ ነው ፤ ለምግብነት መዋል ይችላል የሚል የፅሁፍ ማረገገጫ ነው ያገኘነው።

ዘይቶቹ ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚያገለግሉ ዘይቶች ናቸው። ነገር ግን ምርመራ ሲደረግ የአዮዲን መጠናቸውን አነስተኛ ሆነው ነው የተገኘው"

ያንብቡ : telegra.ph/ERCS-05-05

@tikvahethiopia


SA3—Grade 10 Resources dan repost
ኩልኹም ተምሃሮ ኣብ 11 ክፍሊ እትምሃሩዎ ፊልድ ወይድማ ክፍሊ ትምህርቲ Natural, Social ምርጫኹም ስጋብ ፅባሕ ቀዳም ሙሉእ ስምኩም ብምግላፅ ክትሰዱልና ንሕብር ።እንተድኣ ኣብቲ ዝተብሃለ ግዘ ዘይልኢኩም ግና ባዕልና ኣብ ሓዲኡ ከምእንምድበኩ ክገልፀልኩም ይፈቱ።
ርእሰ መምህር




☪ንመላእ ተከተልቲ እምነት እስልምና
እንኳዕ ንመበል 1495 ልደት ነብዪ መሓመድ ኣብጽሓኩም።☪☪
#ብሩክ_መዓልቲ

@Shebacadamy 💯




Ministry of Education Ethiopia dan repost
የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ተጀመረ።
---------------------------------------------

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ተፈታኞች በኦንላይን ምዝገባ ማካሄድ ጀምረዋል።

የኦንላይን ምዝገባውም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሀረጓ ማሞ ተናግረዋል።

ተማሪዎችም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች በመገኘት በወቅቱ ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ዳይሬክተሯ አስታውቀዋል።

ምዝገባውም እስከ ጥቅምት 30, 2013 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል።

የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ዘንድሮ በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል።
-----------------------------------------
የሚያዘወትሩትን መርጠው ይጠቀሙ።
-------------------------------------------
Facebook_ 👉 https://www.facebook.com/fdremoe/
LinkedIn_👉 https://www.linkedin.com/company/ministry-of-education-ethiopia






1❤➫ የባከነ ተጨማሪ ሰአት በኳስ ሜዳ እንጂ ፣ በህይወት የለም ጊዜህን ተጠቀምበት !
━━━━━━━━━━━━
2❤➫ አንዳንድ ሰዎች ችግራቸውን ከሌሎች የበለጠ ጎልቶ ስለሚታይ እንጂ ከችግር ነፃ የሆነ ሰው የለም !
━━━━━━━━━━━━
3❤➫ ብዙ ጓደኞችእንዲኖሩ አትጣር አንድ "አንድ" ጓደኛ ይበቃሀል የጓደኞች ማነስ ካሳሰበህ አስመስል አንድ ሺ ጓደኛ ታገኛለህ
━━━━━━━━━━━━
4❤➫ ነገሮች ሲበላሹብህ አብረህ አትበላሽ : የነገውን ቀን ለማየት ቀና በል !!
━━━━━━━━━━━━
5❤️➫ " ማንም እንባህን የሚያይልህ
የለም
ማንም ሀዘንህን የሚያህልህ
የለም
ማንም ህመምህን የሚያይልህ
የለም

• ሁሉም ግን ስህተትህን ያያሉ ‼️
━━━━━━━━━━━━

💯 @Shebacadamy 💯


Ministry of Education Ethiopia dan repost
በዚህ አመት 5 ሚሊዬን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል:- ትምህርት ሚኒስቴር
------------------------------
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በBiometric Digital Registration በመጪው ሰኞ እንደሚጀመር አስታውቃል።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በዚህ የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የመጀመሪያዎቹ 450ሺ ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንደሚኖራቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) ገለፀዋል።

በዚህ አመት ደግሞ 5 ሚሊዬን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል ብለዋል።

የተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ የተደገፈ የማድረግ አንዱ አካል ነው።
-----------------------------------------
የሚያዘወትሩትን መርጠው ይጠቀሙ።
-------------------------------------------
Facebook_ 👉 https://www.facebook.com/fdremoe/
LinkedIn_👉 https://www.linkedin.com/company/ministry-of-education-ethiopia


TIKVAH-ETHIOPIA dan repost
ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚቀመጡ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ትምህርት ይጀምራሉ።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።

አቶ ዘላለም ፤ ኮቪድ-19 ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች በመሰራታቸው የመልቀቂያ ፈተና የሚፈተኑ ተማሪዎች በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር ቀድመው ትምህርት ይጀምራሉ ብለዋል።

የፊታችን ሰኞ ትምህርት የሚጀመርባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ የፀረ ተዋህሲ ርጭት መካሄዱ እና የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል።

የሙቀት መለኪያ እና ጭምብል በሁሉም ትምህርት ቤቶች በመሰራጨት ላይ መሆኑም ተገልጿል።

የ8ኛ እና 12 ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች 45 ቀን ከተማሩ በኋላ ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሏል።

በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያዋ ያሉ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ትምህርት የሚጀምሩት ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ/ም እንደሆነም የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል።

ቢሮው እንዳስታወቀው ቅዳሜ የትምህርት ቀን እንደሚሆንና አንድ ተማሪ በሳምንት ሶስት (3) ቀን ትምህርት መማር ይጠበቅበታል። (etv)

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia


🔴#ሸባ_ዩኒፎርም

▶️ዋጋ-ካብ 195ብር ጀሚሩ
#ኣብ_መቀለ_ዝርከቡ_ኩለን_ኣብያተ_ትምህርቲ_ዩኒፎርም_ኣለና

#size S,M,L,XL,XXL
#contact +251914123363
+251964968700
☑️ናይ ቴሌግራም ቻነልና -https://t.me/zemenawisweaters

#ኣድራሻ - መንገዲ ኣብርሃ ካስትል ፊት ጋራድ ህንፃ🏃‍♂🏃‍♂
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌 ንግርማ ሞገሶም!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


Ministry of Education Ethiopia dan repost
30 በመቶ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ጀምረዋል። - የትምህርት ሚኒስቴር
*********************
ከአዲስ አበባ ከተማ እና አጎራባች ዞኖች ውጭ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብዓት ያሟሉ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ጀምረዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ( ፒ ኤች ዲ) ትምህርት ቤቶቹ ጥቅምት 9/2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት መስፈርቱን ያሟሉት ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተማር ጀምረዋል ብለዋል።

በዚህም በመላ ሀገሪቱ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያሟሉ 30 በመቶ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ዛሬ ትምህርት መጀመራቸውን ሚኒስትሩ ገልጸዋል ።

በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተገቢውን ግብዓት ሲያሟሉ እንደሚከፈቱም ተነግሯል።

ቀሪ ትምህርት ቤቶችም በየአካባቢው በተቋቋመው ኮሚቴዎች አማካኝነት ትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን መስፈርት ማሟላታቸው ተገምግሞ ወደ መማር ማስተማር ሥራው እንደሚገቡም ተገልጿል።

ባለፈው አንድ ሳምንት 1/3ኛ የሚሆን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ለትምህርት ቤቶች የተሰራጨ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለማዳረስ እየተሠራ እንደሚገኝ ሚኒስትሩ ተናግረዋል ።




Instagram,YouTube channel ክፋለጠልኩም/ክን ትደልዩ/ያ
@Shebacadamy_bot ኣዋግዑና/ዓና


እስቲ ክንሪአክን ኢና።
Some big boob ለለክን እዩ ልምልከት😁😂😂👅


ኣቱም ለለ ትምህርቲ ጥቅምቲ 16 ክጅመር ዝነበረ ጥቅምቲ 30 ተባሂሉ እኒኦ።
ቀዲምኩምና ያ ፅንሑ (መፅናዕቲ) ይብለዉ መምህራንኩም ለ።

#Admin
@Shebacadamy


KalebAcademy 🔥 dan repost
ናጋ 12 ክፍሊ ልኮና 😍😍😍😍😎😎
@KalebAcademy
@KalebAcademy


Ministry of Education Ethiopia dan repost
በትምህርት ቤቶች መከፈት ወቅት ህብረተሰቡ ከፍራቻ ይልቅ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የመገናኛ ብዙሃንና የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች በትኩረት እንዲሰሩ ተጠየቀ።
-----------------------------------

ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ህብረተሰቡ ከፍራቻ ይልቅ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የመገናኛ ብዙሃንና የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ትልቅ ሃላፊነት እንዳለባቸው እና በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገልጿል።

የትምህርት ሚኒስቴር ለሚዲያ ባለሙያዎች፣ ለክልል ትምህርት ቢሮ ህዝብ ግንኙነቶች፣ ለማህበረሰብ ሬዲዮ ባለሙያዎችና ለሚኒሚዲያ ተወካዮች በትምህርት ቤቶች ዳግም መከፈት ዙሪያ እየሰጠ ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ እንደቀጠለ ነው።

ባለሙያዎቹ ወላጆች ካላስፈላጊ ፍራቻ ወጥተው ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ የማድረግ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተብሏል።

ተማሪዎችም ቫይረሱን ለመከላከል የተቀመጡ መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ባለሙያዎቹ ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎችን ሊሰሩ እንደሚገባ ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የህብረተሰብ ጤናና የባህሪ ለውጥ ተግባቦት ባለሙያ አቶ ቤተማሪያም አለሙ ባለሙያዎቹ እንደ አካባቢያቸው ተጨባጭ ሁኔታ ማህበረሰቡን የማሳወቅ ስራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል።

ከዝግጅት ጀምሮ ትምህርት ከተጀመረ በኋላም ያሉ ተሞክሮዎችን በመቀመር ሌሎች እንዲማሩበት የማሳወቅ ስራም እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።

ህብረተሰቡ ከተሳሳቱ መረጃዎች እራሱን በመጠበቅ የመማር ማስተማሩን ሂደት እንዲያስቀጥል እና ባለሙያዎችም ሙያዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

112

obunachilar
Kanal statistikasi