Doctor x‼️
DoctorX የምትሰሩ የግድ Kyc verification ማድረግ አለባቹ።
verfy አደራረጉም በጣም ቀላል ነው ምንም አይነት #መታወቂያ አያስፈልጋቹም።
ፊታቹ ብቻ ነው የሚፈልገው ገፋ ቢል ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ቢፈጅባቹ ነው።
verfy ያላረገ Ban እንደሚያደርጉ ገልፀዋል።
verify እንዴት ላርግ ላላቹ ደሞ ይህን ፅሁፍ አንብቡ።
ልክ ወደ Appu ስገቡ ቢጫ ሁኖ የተቀመጠውን button መንካት አልያም እራሱ ይመጣላችኋል።
ማሟላት ያለባችሁን ነገሮች ፅፎ ፍቃድ ይጠይቃቹዋል እሱን ፍቃድ ትሰጡታላችሁ
በመቀጠል ያላቹበት ሀገር መምረጥ
በመቀጠል ወደ websiteአቸው ያመራችኋል ለ camera permission ማለት ነው እሱን #Allow ማድረግ
በመቀጠል ፊታችሁን እንድታስገቡ ይጠይቃቹኋል ወደ ስልካችሁ ተጠግታችሁ (ብዙም ሳይሆን በትንሹ) አርንጓዴ ምልክቷ ክቧን እስትሞላው ድረስ ትጠብቃላቹ።
ፊታችሁን ወደ ግራ እንዲሁም ወደ ቀኝ አዙሩ ይላችኋል እሱን የሚላቹን ማድረግ።
Verfy ስታደርጉ አሪፍ ብርሀን ባለበት አድርጉ።
ይህ ፕሮጀክት December 4 ነው የሚጠናቀቀው ።
መጀመር የምትፈልጉከ 15 በላይ ቀን አላቹ
አሰራሩ ይኸው 👉 https://t.me/sheger_crypto_tech/1880