አሪፍ አይቸኩልም!!
.
አስተማሪ መምጣቱን ስንጠባበቅ...አንድ አባት አገኘሁ..በጣም ነው ሚያምሩት፥ግርማ ሞገሳቸው፥ቁመታቸው!! ደም ለመለካት ወረፋ እየጠበቁ ነበር፡ሀገራቸውን ቤተሰባቸውን ብዙ ብዙ ንብረታቸውን ትተው እንደመጡ ነገሩን...ፊታቸው ላይ የችግር መንዣበብ አይታይባቸውም; "ምን የዛሬ ልጅ መጠበቅን አታውቁ ብለው አሉን,በንግግራቸው ውስጥ መረጋጋት ይታይ ነበር
ማለት የፈለጉትን ለማወቅ ጉጉት አደረብኝና እንዴት ብዬ መለስኩላቸው
"ሁሉን በአንዴ ትመኛላቹ...መልፋትን አቶዱም...መጠበቅን አትሹም፥አንድ ፍሬ ተዘርቶ ለማበብ ሚፈጅበትን እድሜ ለመኖር አትሹማ፣መጠበቅን ልመዱ፣የተረጋጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል...አሪፍ አይቸኩልም ጊዜውን ጠብቆ ሁሉም በወቅቱ ይሆናል አሉን"
.
.
መለስ ብዬ ራሴን ጠየኩ በምን ያህል ርቀት ተጉዤ ማማረር እንደጀመርኩ፥ በምን ያህል ጀግነት ተፋልሜ ተስፋ መቁረጥን እንዳሰብኩ???