ህይወት ላይ ምንም ነገር ሊፈጠር ይችላል
.
ክትፎ በልቶ ማደር እንደመውደድ ጥሬ ቆርጥሞ ማደርን መለማመድ አለብን፣ህይወት ላይ ሁሉም ነገር ተቃራኒ ጎን አለው ህይወት የደስታና የሀዘን ድምር ውጤት ናት
.
ሰዎች "ከሁሉም በላይ ሳናየው የተመታነው ምት ያማል" ሲሉ እንሰማቸዋለን፥ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ህይወት ውስጥ ምንም ሊፈጠር ይችላል፣ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት ከባድ ነውና ሚፈጠሩትን ነገሮች መቆጣጠር ባንችልም ነገሮችን የምናስተናግድበትን መንገድ እንማር!!