ሰው ስለፈለገ ብቻ አያገኝም፣
ስላልጠየቀም አያጣም፣
እድል እንዳሻት ናት፣
ለአመታት የለመኗትን ነስታ፣
ማለዳ የጠየቋትን ታድላለች፣
.
.
ታድያ ምን ይሆን ሚያኖረን??
ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ላለመሆኑ ከዚህ ህይወት በላይ ማሳያ የለም፥ አንዳንዴ ሁኔታዎችን መቀየር አንችልም የማይቀየሩ ሁኔታዎችን ለመቀየር በመሞከር አንድከም
ጊዜውን ጠብቆ ሁሉም ነገር ይለፍ...ከዛ ግን ደህና ይሆናል!!