" ዓብዱረህማን ዑመር" dan repost
. #ገና_ልደት_በዓል_¡¡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
//
ልደት በዓል የለም፣ በዚህ እስልምና፣
በውነተኛው መንገድ፣ በጠራው ጎዳና፣
የምን መውሊድ በዓል፣ አያውቀንም ገና፣
እኳን አብረህ መዋል፣ ማክበር ይቅርና፣
ደግ አደረሳችሁ፣ አትበል አታፅናና፣
አደራ አትሳሳት፣ አትሁን ሳሙና፣
ካፊር ጋ አትጋፋ፣ በዲንህ ላይ ፅና፣
መወጣት ከፈለክ፣ የአለህን አማና፣
እሱን ከካደ አካል፣ አትፍጠር ዝምድና፣
በአንድ ማዋከብህ፣ ክልክል ነው ሲጠና፣
>>>>>===>
ልደት በእስልምና፣ መቼ ተፈቀደ፣
እንኳን የገናን ወቅት፣ ኢስላምን የናደ፣
እያሉ የሚያከብሩት፣ አምላክ ተወለደ፣
ታዳያ ምን ሆነህ ነው፣ ልብ የለህም እንደ፣
>>>>>===>
#ነገሩ_ከባድ_ነው_!!
ምን አይነት ቅጥፈት ነው፣ መሬት የማይችለው፣
አምላክን ሲተቹት፣ ተወለደ ብለው፣
ከነውሩ ብዛት፣ ተፈጥሮን ከበደው፣
ተራራን አፍርሶ፣ ሰማይን ሊቀደው፣
وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَـٰنُ وَلَدًا
«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡
لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا
ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ።
تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡
أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَـٰنِ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡
وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَـٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡
إِن كُلُّ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ إِلَّا آتِي الرَّحْمَـٰنِ عَبْدًا
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡
(ሱርቱ መርየም፣ 88 - 93)
ከተጨማሪ ጋር በድጋሜ የተለጠፈ
✍ አብዱረህማን ዑመር
https://t.me/Abdurhman_oumer/3709