{اقوال السلف} የሰለፎች ንግግር dan repost
➡️ "እህቴ ሆይ ካገባሽ በኋላ እንዳትሰቃዪ ከማግባትሽ በፊት እነዚህን አትርሺ"
የትኛዋም እንስት በትዳሩ አለም ጥሩና ምስጉን የሆነን ኑሮ አሳልፋ እንዲሁም ደግሞ በዛ ህይወት ሰበብ የጥሩ ዝርዮች እናት መሆን በመቀጠልም ደግሞ የልጆቿን ልጆች የተስተካከሉ ሁነው ማየቷ ለሷ ትልቅ እርካታ ነው።ነገር ግን ይህን ትልቅ የሆነውን የትዳር አለም ድልድይን ለማሳለፍ ከጎኗ ሚቆምላት ባልዋ ጥሩ እና በጎ ታጋይ መሆኑ እሷ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሴት ምርጫ መሆኑ ጥርጥር የለውም።
እነሆ የዚህ ምርጥ የትዳር ህይወትን ለማግኘት ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል ትዪ ይሆናል። ይሀውም የጥያቄሽ ምላሽ ወዲህ ነው።
📤 አንደኛ እና ዋነኛ ዱአ ማድረግ ነው!
መፍቴሔውን የሚሰጥሽ አላህ ነው።እጅሽን ወደሱ ዘርጊ ለምኝው የተለያዩ ዱአ ተቀባይነት ሊኖረው ምቹ የሆኑ ሰአቶችን ተጠቀሚ። በተለይ ከለሊቱ ስምንት ሰአት ላይ አላህ ምለምነውን አካል ጥያቄውን ሊሰጠው ወደ ቅርቢቷ ሰማይ የሚወርድበት ሰአት ነው። እንዲሁም ደግሞ በሱጁድ ላይ ሁነሽ ወደ ጌታችን በጣም ቅርብ የምንሆንበት ሰአት ስለሆነ። አላህን ሙጥኝ ብለሽ ጥሩ ሷሊህ ተቅይ የሆነ ባል እንዲሰጥሽና ህይወትሽን ጥሩ ህይወት እንዲያ ደርግልሽ ለምኚው።
📤 ሁለተኛ ደግሞ እራስን ማስተካከል!
እህቴ እራስሽን አስተካክዪ ሱናን ተላበሺ በሒጃብሽ ላይ ታገሺ።ይህ ካልሆነ አንቺ እራስሽ ጥሩ ካልሆንሽ ያንቺን አምሳያ ነው ምታገኚው።አላህ እንዲህ ይላል፦
"الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ"
"መጥፎ ሴቶች ለመጥፎ ወንዶች የተገቡ ናቸው።መጥፎ ወንዶች ለመጥፎ ሴቶች የተገቡ ናቸው።ጥሩ ሴቶች ለጥሩ ወንዶች የተገቡ ናቸው።ጥሩ ወንዶች ለጥሩ ሴቶች የተገቡ ናቸው።"
ስለዚህ አንቺ ጥሩ ወንድን ለማግኘት ጥሩ መሆን ይጠበቅብሻል።ታዳ እነዚህን ሁለት ነገራቶችን ማሟላት ያንቺ ፋንታ ነው።
ጥሩ ወንድ ለማግኘት ምክንያት የሚያደርጉት እና ብዙ ግዜ ሴቶች የሚሸወዱበት ነገር አለ አንቺ እንደነሱ ልትሆኚ አይገባም። ጥሩ ወንድ ሚገኘው፦
✔️ በቁንጅና፦ ቆንጆ ስለሆንሽ እንዳይመስልሽ ጥሩ ወንድ የሚመጣልሽ!
✔️ በሀብት፦ ሀብታም ስለሆንሽ ጥሩ ወንድ የሚመጣልሽ እንዳይመስልሽ!
✔️ በዘር እና በጎሳ፦ ዘርሽ ወይም ጎሳሽ ጥሩ ስለሆነ ጥሩ ወንድ ሚመጣልሽ እንዳይመስልሽ!
በነዚህ ነገራቶች ተሸውዶ ወዳንቺ የሚመጣ ወንድ እነዚህ ነገራቶች አይቶ ወዳንቺ የሚመጣ ወንድ ጥሩ ወንድ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ? እሱ እነዚህን ፈልጎ እንጂ አንቺን ፈልጎ አይደለም የመጣው።
ነገር ግን ዲንሽን አሳምረሽ ዲንሽን በመፈለግ የሚመጣው ወንድ በጣም ጥሩና ላንቺ አዋጭ የሆነ ወንድ ነው።ስለዚህ ዲንሽን አሳምሪ ሱናን ተላበሺ በተውሂድ ላይ ፅኚ በሂጃብሽ ተዋቢ!
https://t.me/umusaymen
https://t.me/kunalbesira/4858
ht rel='nofollow'>tps://t.me/kunalbesira/4 href=a href=''858' rel='nofollow'858' rel='nofollow'>'858' rel='nofollow'>858