Muhammed Mekonn dan repost
ወዳጄ!!!
➲➲➲➲
መንደፋደፍህ ለውጥ የሚያመጣ ወይም በትክክለኛው መንገድ ከሆነ ቀጥልበት ስትንደፋደፍ ብትላላጥም አመርቂ በሆነው ውጤት ትሽራለህ!!!
ማለትም በመልካም ስራዎች ላይ በርትተህ ቢደክምህም ጠንክረህ ለአላህ ብለህ ከሰራህ ከዛ ቡኋላ አላህ በሚሰጥህ ምንዳ ድካምህን ትረሳለህ ትደሰታለህ!!!
ለአማኞች የተዘጋጀችውን ጀነትን አሰብ አድርጋት!!!
በ
ሌ
ላ
በ ኩ ል
መንደፋደፍህ ለውጥ ከሌለው በትክክለኛው መንገድ ካልሆነ መንደፋደፍህን አቁም ወይም ወደ ትክክለኛው ተመለስ። ምክንያቱም ከመንደፋደፍህ መላላጥን እንጂ ሌላ አታገኝምና
ባጭሩ አንድን ተግባር መጥፎ መሆኑን እያወክ ብትሰራው ተጎጂው አንተው ነህ!!! እዚህም ለፍተህ ነገም ትሰቃያለህ!!!
እስኪ ለአመፀዖች የተዘጋጀውችውን ጀሃነምን አስተውል! በሷ ለመሰቃየት በዱንያ የምትሰራቸው ነገሮች ለፍተህ የምታከናውናቸው ከሆኑ ከመንደፋደፍህ መላላጥን እንጅ ሌላን አታተርፍም።
ስለዚህ ነቃ በል ወዳጄ!!!
➚➚➚ እንደ ተርጓሚው ይወሰናል!
https://t.me/AbuImranAselefy/2552