መልዕክት ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
====================>
➲ በገና እና በመሳሰሉት የከሀዲያን በዓላት ላይ የሚዘጋጀውን ልዩ የካፌ ምግብ መብላትን በተመለከተ
1ኛ እንደ አጠቃላይ በነርሱ በዓል የተዘጋጀን ምግብ መብላት አይቻልም።
2ኛ ነገር ግን ካፌ ተጠቃሚ የሆናችሁ ሁሉ ማድረግ ያለባችሁ ነገር የተለያዩ አማራጮች ካላችሁ አትብሉ።
➧ ለምሳሌ፦ ውጭ ላይ ቤተሰብና ዘመድ ካላችሁ ከነርሱ ዘንድ በመሄድ አሳልፉ። ውጭ ላይ ገዝታችሁ መጠቀም የምትችሉ ከሆነም አትብሉ።
➲ እንዲሁም ካፌ ከስጋ ነክ ውጭ (ከTherefore) ውጭ ስለሚዘጋጅ ያንን ተጠቀሙ እነዚህና መሰል አማራጮች ከሌሏችሁ ግን፣ አላህ ከምንችለው በላይ አስገዳጅ ያልሆነ ውስጥ አዋቂ አምላክ ነውና ካፌ ብትጠቀሙ ችግር የለውም።
"ክርስቲያን ወገኖችንም ሆነ የካፌ ሰራተኞችን ማለት አይቻልም። "እንኳን አደረሳችሁ!" ሲሉንም መመለስ የለብንም።
በተረፈ አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው።
https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents