🛑ሾልኮ የወጣው ጥብቅ መረጃ ሼር‼️
በደቡብ ወሎ ውስጥ ኮምቦልቻ ከተማ ላይ የተደረገው የአገዛዙ ብልፅግና ከፍተኛ የጦር ዴኔራሎች ስብሰባ ለአሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ ሙሉ መረጃውን የመረጃ ምንጮች እንደሚከተለው አድርሰውናል። የአገዛዙ ብልፅግና የኮማንድ ፓስት ከሰሞኑ በስብሰባ ላይ የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፏል ሲሉ የመረጃ ምንጮች ለአሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ ገልጸዋል። አገዛዙ ብልፅግና ከመስከረም 18 ጀምሮ:-
1. በራያ ቆቦ ግንባር:- ኮሎኔል ዘለቀ ወልዲያ ላይ መቀመጫውን አድርጎ ራያ አካባቢ እና በወልዲያ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ኃይል እንድደመስስ ካልቻለም እንድበትንና ለዚህ ግዳጅ ከእግረኛ በተጨማሪ የሜካናይዝድ ጦር እና የድሮን እገዛ ይደረግለታል በማለት ከፍተኛ የጦር ጄኔራሉች መስማማታቸውን ለአሊፍ ሚዲያ የመረጃ ምንጮች ለጣቢያችን ጠቁመዋል::
2. በሀብሩ ወረዳ ግንባር:- ኮማንደር ሀይለማርያም የሚባል የቀድሞ ፓሊስ አዛዥ የነበረ ግለሰብ የሀሰን ከረሙን ታጣቂዎች ጠርንፎ ጊራና አካባቢ ያለውን የሰው ሀይል በመጠቀም ከ300- 500 የሚሆኑ መከላከያዎች ተጨምረውለት ፋኖን የመደምሰስ ዘመቻ እንድያስጀምር ትዕዛዝ መውረዱም ጭምር ታውቋል።
3. በጮቢ ግንባር:- ተመሳሳይ ኦፕሬሽን ተሰርቶ ፋኖን መበታተን ይገባል ተብሏል:: ጮቦ ከቆቦ ወደ ዋጃ መስመር ስንጓዝ የምናገኛት ታዳጊ ከተማ እንደሆነች ይታወቃል::
ፋኖ ተዘጋጅቶ እንደሚጠብቃቸው ስላወቁ የአገዛዙ ሀይሎች በዚህ ልክ ዝግጅት እንድደረግ በኮቦልቻው ድብቅ ሰብስባ ላይ ትእዛዝ መሰጠቱን የአሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ የዜና ምንጮች ገልጸዋል:: ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ከዚህ ቀደም በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ፋኖ የነበሩ ግለሰቦች እንድሁም አሁን ፋኖን ያግዛሉ ተብለው የሚታሰቡ ባለሃብቶች እንድታፈኑም በአገዛዙ ብልፅግና ቀጥተኛ ትዕዛዝ ተቀምጧል ብለዋል ምንጮች:: በተለይም በወሎና ቀጠና አከባቢ የምትገኙ የወገን ሀይል በሙሉ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ጥንቃቄ የተሞላበት እርምጃ እንድትወስዱ ሲሉ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
©አሊፍ ሚዲያ ኔቶርክ
https://t.me/GoldenAmhara