ሰበር ዜና!
ለሚሊሻና ፖሊስ አባላት ቀለብ መግዣ የሚሆን ገንዘብ አዋጡ በሚል ማሕበረሰቡን ሲያንገላታ ነበር የተባለው የጅጋ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ተገደለ!
የቀድሞው የፍኖተሰላም ከተማ 02 ቀበሌ አስተዳደሪ የነበረውና የአሁኑ የጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ መላኩ ብርሃን፡ ዛሬ መስከረም 15/2017 ዓ/ም አመሻሹን ከጅጋ ወደ ፍኖተሰላም እየተጓዘ ባለበት ሆዳንሽ ላይ በፋኖ ኃይሎች እርምጃ እንደተወሰደበት ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው።
አቶ መላኩ በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢ ጠህናን ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ጅጋ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ በመሆን ከተመደበበት ዕለት ጀምሮ፡ ከግብር በተጨማሪ ከበላይ አመራሮቹ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ለሚሊሻ እና ለፖሊስ ቀለብ መግዣ የሚሆን ገንዘብ አዋጡ በሚል ማሕበረሰቡን ሲያንገላታ እንደነበር ነው የከተማዋ ነዋሪዎች ለመረብ ሚዲያ የገለፁት።
ከዚህ በተጨማሪ ወረዳው አንዳንድ ስብሰባዎችን ሲያደርግ የውሎ አበል መሸፈኛ አዋጡ በሚል በርካታ ነጋዴዎችን ለእስር ዳርጓል ነው የተባለው።
ዛሬ አመሻሹን እርምጃ የተወሰደበት አቶ መላኩ፡ በነገው ዕለት ስርዓተ ቀብሩ እንደሚፈፀም ነው ለመረብ ሚዲያ የደረሰው መረጃ የሚያመላክተው
@መረብ ሚዲያ
https://t.me/GoldenAmhara