👒🌸 #አዎ_ፍቅር_ወንጀል_አይዴለም :: 🌸👒
ነገር ግን ከኒካህ በፊት ወደድኩሽ ወደድኩህ እየተባባሉ or ኒካህ እስከምናስር እየተባለ ሳያውቁት ነፍስን በመበደል ወንጀል ነው።
💍 #ከትዳር በኃላ የፍቅርን ከለላ ቅኝት
#እኅቶቼ ብዙ ግዜ ትዳርን መገንባት ሲቻል {በሸይጧን ምት እንዳይመታ} ከለላ ማድርግ የምንችልባቸው ብዙ ተግባራቶች አሉ። ነገር ግን ተግባሮችን የሚተገብሩት በዓለም በጣም ጥቂቶች ሴቶች ናቸው እርሱም ከሙስሊሙ ዓለም ነው ጥቂቶች የሚገኙት ያም ማለት አጀማመሩ ከምዕራንውያን ቢሆንም ወደ እኛም ቀስ በቀስ ተረጭቷል
👒 አንድ ሴት ቁንጅናዋ መታየት በሌለበት ቦታ ይታያል ለባል የሚለበሰውና ለማንኛውም የሚለበሰው እኩል አይዴለም ሲወጡ ተኮኩለውና ዝንጥ ብለው ይወጣሉ የሌሎችን ባል አሳስተው ይመለሳሉ።
•💍 #የኒካህ ባልሽን ሚስጥሩ ደብቂለት እንኳን ለጎደኛሽ ለእናትሽም አትንገሪያት ቢያስቀይምሽ የአላህን ፊት ፈልገሽ ይቅር በይው ወጪ ሳይሆን ቤተሰቦችሽ ጋር ስትሂጂ ተቆሳቅለሽ አትሂጂ ፏ ዝና ብለሽ ሂጂ ያን ማድረግሽ ቤተሰቦችሽ ለባልሽ ያላቸው አመለካከት ጥሩ ያደርገዋል ፍቅርን መተሳሰርን ያመጣል ለማንም አትኮኮይ አለባበስሽን ኢስላም ባዘዘሽ መልኩ አሳማሪ ወጪ ውበትሽ ከሜካአፕ ይልቅ አላህ አሳምሮ ፍጥሮሻል ስትወጪ ስትገቢ ከመኮኮል ይልቅ ለባልሽ አድርጊው።
ኡህቲ ወላሂ ግን ለምን ወደ ወጪ ስትወጭ ሲበዛ መዋብ ለባል ዝም ብሎ መቅረብ በራስሽ እይታ እንዴት ይሆን የሚታይሽ???
ለዚያም ነው ባል ሌላ ፍለጋ የሚሄደው !!
አስቢበት እህቴ!
♡ፍቅር በሀላል መንገድ ውስጥ♡
💕 الطيبون للطيبات💕
♡ መልካሞቹ ወንዶች ለመልካም ሴቶች መልካሞቹ ሴቶች💍 ለመልካም ወንዶች የተገቡ ናቸው"
@halaleee @halaleee👆👆👆👆