የኢትዮጽያው ኢብኑ ባዝ የሚለው ገለፃ ምኑ ላይ ነው ዲንበር ማለፍ?
➻"ነገርን ከስሩ" እንዲሉ ሁሉንም በዝርዝር እንመልከት።
በቅድሚያ ይሄን ያለው ማን ነው?
ኑሯቸውን ሳዑዲ አረቢያ ያደረጉት "ሸይኽ ጠሀ ኸድር" ሀፊዘሁላህ፦ የሆነ ጊዜ
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/35
👆
ይሄን ጹሑፍ ፃፉ! ትርጉሙም፦ ዛሬ አንድ ሸይኽን አገኘሁና ስለ አንድ ሰው ነገረኝ ያ"ሰውየ እንዲህ ብሎ እንደ ነገረው «ዱክቱር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ የኢትዮጵያው ኢብኑ ባዝ ነው።»
የሚል ተጨባጩን ያማከለ ጹሑፍ ፃፉ!!
ይሄ የሚያሳየው እንግዲህ ሌሎች እንደመሰከሩ ነው። ስለዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ለሸይኽ ጦሀ የነገራቸው ሌላ ሸይኽ ነው። ያም ከሌላ ሰው ሰምቶ!!
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/65
👆
በቅድሚያ ሸይኽ ጠሀ ኸድር ማናቸው? ጎግል ጎርጉረው ብዙ ተከታይ የሸነገላቸው ሳይሆኑ እሳቸውም ሌላኛው ዓሊም ናቸው።
ዓሊም ስለ ዓሊም ይናገራል። ይሄ ታዲያ በምቀኝነት የተተበተቡ ጎግል በመጎርጎር ራሳቸውን በአዋቂነት ለመፈረጅ የሚጣጣሩ ከዚህ በፊትም መሻይኾችን ለማዋረድ ለማስተናነስ አልመው የተነሱ ያላቅማቸው ፈትዋ ላይ ቁጭ ያሉ ሰዎችን አበሳጭቷል።
➻ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ለረጅም አመት በዋናነት የሀዲስ ሊቅ ከሆኑት በቅርቡ ወደ አኸይራ ከሄዱት ከሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደምና የጀርህና የተዕድል ሰንደቅ ተሸካሚ ከሆኑት ከሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊ የሀድስ ሰነድ ሪጃል ኢለሎችን ጠጥተው የመጡ ናቸው።
ሸይኻችን ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን የኢትዮጵያው ኢብኑ ባዝ መባላቸው ለመሳለቂያ ለመጠቀም የሚሯሯጡ ሰዎች የሸይኽየው ማንነት ቀስ በቀስ ለህዝብ ሲደርስ ይጋለጣሉ።
እሳቸው በምቀኝነት በተለሞላ ጥላቻ ስላስተናነሳችሁ ትንሽ አይሆኑም!!
በጣም የሚያሳዝነው አንዳንዶቹማ ሙስጦፋ አብደላ የደሴው አልባኒ የተባለው ጋር የማይገናኘውን በማገናኘት ለማጠማመም እየሞከሩ ነው።
አሃ! ሙስጦፋ የደሴውንም እንደ ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን በምቀኝነትና በጥላቻ ነበር ስታስተናንሱ የነበራችሁት?? እንጅ የሙስጦፋን አላዋቂነት ተረድታችሁ አልነበረም ማለት ነው?? አይፈረድባችሁም ዓሊምና ጃሂልን በምን ትለያላችሁ?
ሲቀጥል ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ማነው ያላቸው? ሙስጦፋን ማን ነው ያለው?
ሌላውን እንተወውና
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/70
👆
ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሀሰይን ሙሀመድ (አቡ መሀመድ) ምን አለ?
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/37
👆
እንዲሁም በአስገራሚ ሁኔታ በእልህና በምቀኝነት ተነሳስቶ ወደ ኢኽዋን ሲያሽቆለቁል በሱና ሰዎች ላይ መናከስ የያዘው ኢብኑ ሙነወር ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ድሮ ይሄን ብሎ ነበር።
ሆኖም ዋናው ቁም ነገሩ ሸይኹ በቀሰሙት የተከማቸ እውቀትና ቃዒዳ መጠቀማችን ነው። ከዛም በሚሳለቁ ሰዎች መደናገጥ ሳይሆን እውነታውስ ምንድን ነው የሚለውን ማጤን ነው።
የጥላቻቸው ብዛት የዓለማችን ኢብኑ ባዝ የተባሉ አስመሰለውታል።!!
#ሸይኹ_ራሳቸውስ_ምን_ይላሉ?
በመሆኑም ሸይኹ ሸይኽ ሁሰይን ታላቁ ዓሊም መባላቸውን በጣም ያወግዛሉ። በዚሁ ቻናል በተለቀቁት ትምህርቶች ታገኙታላችሁ።
ሸይኽ በመተናነስ ጥግ የሚታወቁ ናቸው። የሆነ ጊዜም ዱክቱር መባላቸውን ራሱ ሠው ወደዛ ትኩረት እንዳያደርግ ሰፋ አድርገው ገልፀዋል።
ሆኖም የተከበራችሁ አንባቢያን ለታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች መጥቀም የሚችሉ የአላህ ችሮታ የሆኑ ሱንይ ዓሊም መሆናቸውን በተግባር ማረጋገጥ ነው የሚጠበቅባችሁ።
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/68?single
👆
በአሁኑ ሰዓት ሙጦወላትን በሚገርም ሁኔታ እያስተማሩ ሲሆን ለምሳሌ "ሶሂህ አል ቡኻሪን" እንደት ሸርህ እንደሚያደርጉት በተግባር ማየት ነው።
አላህ ይዘንላቸው ቀብራቸውን ያስፋላቸውና ኢማም ኢብኑ ባዝ ዓሊም ናቸው። በትጋት እውቀትን የተማረ እንደ ዓሊሞች ይሆናል። ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ደግሞ የኢትዮጵያው ኢብኑ ባዝ መባላቸው ምኑ ላይ ማጠልሻ እንደሚወጣለት? ግርም ይላል።
ፈገግ የሚያደርገው!
"መድኸልይ አትሁን!" ብሎ የሱሩሩያና የኢኽዋን ደሸቅ ውስጥ የገባው ግለሰብም ያን ውድቀቱን በዚህ ሊያጥፋፋ ሲጣጣር ማየታችን በጣም ያሳዝናል።
የበለጠ አሳዛኙ "ሸይኹል ኢስላም" ሲሉ ሰምቻለው
ብሎ የተለመደ ውሸቱን ጉምድ ሲያደርገው ነው።
በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed