🎄😘Hiřå °°Lå§ţ👸👸🎄


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Join ፦for profile pic
Arif music 😘😍
Funny video 😅😃
መልካም ገና
Merry Christmas
U are immediately oppo from me but in this situation i miss u 💕❤💔💔
@yesuanegn
@hirayeab

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ኦርቶዶክስ ከሆንክ ፕሮፋይል አድርገው


ስለ ማህተቤ ዝም አልልም

ሼር አድርጉ

ቦታችን ይከበር

ስለማህተባችን ስጋችን ይቁሰል ፣እንታሰር ፣እንሙት ፣ የነፍስ ድህነት እናገኛለንና

ሼር ሼር ሼር


Репост из: Ey....................
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቦታችን ይክብር✊✊✊✊❣❣❣❣❣❣

Share✝✊✝✊✝
Share✝✊✝✊✝
Share✝✊✝✊✝


🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐒𝐇𝐄𝐑

🥀 CROSS 👉 @hirayeab

JOIN SHARE
👇 👇
@enebante @enebante
@enebante



🙏 SHARE 🙏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Exam Vs Me


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ልሳምሽ አትበለኝ መሳም እፈራለሁ
ተስሞ ተክዶ ተሰቅሎ አይቻለሁ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@enebante


#ስስቴ ብቻዬን ልውደድህ

ላዚም ልቀኝልህ ብዕሬን ላንተ ላንሳ
አቤት ወዴት ልበል ያንተ ስም ሲነሳ
😘
ሁሌም ለናፍቆቴ ብዕሬን አነሳለው
በጨቅላው ልቤ ላይ አስቀምጬዋለው
😍
ባልኖረች ሌላ ሄዋን ከምድር ብትጠፋ
የኔ ብቻ እንድትሆን ቢደላም ቢከፋ
😘
በሰፊው አለም ላይ ለጥ ባለው ምድር
ምን አለ አምላክ ፈቅዶ ብቻችንን ብንቀር
ሌላ ሄዋኖች ቀርተው ብቻዬን ባፈቅር
መሬት ባዶ ትሁን ማንም አይኑርባት ከኔና አንተ በቀር
😘
@enebante😋
ሆንክና ስስቴ የአይን ረሀቤ
አልጠግብ አልኩኝ ፍቅርህን ተመግቤ
😍
እንዳትሆን የሌላ ልቤ ስለፈራ
ሄዋኖችን ጠላው ስላንተ ስራራ
😔
ብቻዬን ልውደድህ ማንም ሳይጋራኝ
ከአዳሜ በቀር ሄዋን አያሳየኝ
🙈
አይደለም በውኔ ተኝቼ በህልሜ
ከሌላ ሄዋን ባይህ ይብሳል ህመሜ
አልድነውም እንኳን በቅጡ ታክሜ
😕
ሄዋኖች ራቁ ሸሹት አዳሜን
ደርሶ የነካውን አልምረውም ነፍሱን
🌹
ድርድር አላውቅም እኔ በሱ ጉዳይ
ጦሬን እመዛለው ባልሆንም ሺ ገዳይ
😋
@enebante😋
የዘላለሜ ነው የአይን ርሀብ ስስቴ
ብርሀን ማያዬ ነው የህይወት ድምቀቴ
☀️
የኔ ብቻ እንዲሆን አምላክ ባክህ እርዳኝ
ከኔ ሌላ ሄዋን በምድር አያግኝ
ልሁን ከሱ ጋራ ተጋፊ ሳይኖረኝ
ተይ አትንኪው ብሎ የሚከለክለኝ
🙏
@enebante😋
የውበትህ ማማር እጅግ ስለበዛ
ሀሉም ይመኙሀል አይተውህ በዋዛ

ሲረባረቡብህ እጅግ እፈራለው
ሄዋን ከኔ ሌላ ባታይህ እመርጣለው
❤️
ናፍቆትዬ ሆዴ ስስቴ አካሌ
ፍቅርህ ቢያይል አይደል ሳስብህ መዋሌ
😊
እንደ ጉድ አማርከኝ
አንጀቴን በላኸኝ
ቁንጅናህን ስስል ስስቴ ጨመረ
😣
ከሰዋራው ልቤ ውዴ ልደብቅህ
ማንም ሳይነካብኝ ብቻዬን ልውደድህ!!!❤️😘


❣🌹🌹🌹ስስቴ🌷🌷🌷💕



Cross @enebante
✍✍hira😉

@enebante😋
@enebante😋
@enebante😋
@enebante😋
@enebante😋
@enebante😋
@yesuanegn 😋
@hirayeab😋
@yesuanegn 😋
@hirayeab😋
@enebante😋
👆👆join&share please🙏


Репост из: OFFICIAL 😅😂
የመብራት ሀይል ማናጀር ልጅ ሆነህ ቺክ ስትጀነጅን
.
.
.
.
ሙሉ ህይወትሽን ነው እማበራልሽ🙄😂😂
@EtiyoAmani


ቺኳ 👩‍⚖ ፡- "አማን ''ዛሬ አስተማሪያችን
ደደብ ብሎ ሰደበኝ"

አማን 👨‍⚖ ፡- "እንዴት ደደብ ይልሻል
ራሱ ነው ደደብ"

ቺኳ 👩‍⚖ ፡- "የሰው ልጅ መሠረታዊ
ፍላጎቶች ምን ምን
ናቸው ሲለኝ Facebook
Viber እና imo ናቸው
, አልኩት"

አማን 👨‍⚖ ፡- "ውይ እዉነቱን ነው
ደደብ ነሽ ማሬ
እንዴት #telegramን
ትረሻለሽ።😂😂😂


yhe channel yetemechew


Almost 20 vote please join & share


#እናቴ_ዳቦ_75ሳንቲም_ሊሸጥ_መሆኑን_ስትሰማ..


#ቁርስ:- ዳቦ ክሽን : ዳቦ ለብለብ : ዳቦ ፍርፍር

#ምሳ:- ዳቦ ተፈርሾ : ዳቦ ቅቅል : ዳቦ ምንቸት

#እራት:- ዳቦ ክክ : ዳቦ ጣልጣል : ዳቦ በእንጀራ

😁🤣😆 @enebante


🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣


የተከበራቹ ምክር ቤቶቼ ማለቴ የተከበራቹ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዲያውቁልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር...

#እንደምወዳቹ_ነው😘😘


አንድ ሰው ከአቅም በላይ ሲናፍቅህ ይጨንቃል😳😳😔

ናፍቆትህ ከበዛ ግን ያማል 💔😞😞😞😞😞
@hirayeab
@enebante


አስቸጋሪ ናፍቆት ማለት ልታየው የማትችለውን የሱን ቦታ ሊተካው የማይችል ሰውን መናፈቅ ነው 😔😔😔😔😢😢😢😢😢💔💔
@yesuanegn
@enebante


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: OFFICIAL 😅😂
ሴቶች🙋 ከወንዶች🙋‍♂ ብር💰 ብቻ ነው የሚፈልጉት ይለኛል ይሄ ቀሽም....


#መኪናና_ቤትም_ካገኙ_አይምሩም😜

@EtiyoAmani👈


አልመኝም ሌላ ❤️

ልትሄጂ ነው አሉ ብቻዬን ጥለሽኝ፤
በቃ ልትርቂኝ ነው ሜዳ ላይ ትተሽኝ።
መፈጠሬን ጠላሁ መንፈሴን አዳከምኩ፤
የተወለድኩባት ያቺን ቀን እረገምኩ።
ህልሜ ቢመክንብኝ
ቀን ቢጨልምብኝ
የማደርገው ባጣ መላው ቢጠፋብኝ፤
ህይወቴን ጠልቼ
ከሰው ዘር ሸሽቼ
ብመንን ከዱሩ ብቻነቴን ሽቼ፤
ግና ምን ዋጋ አለው
በሄድኩበት ሁሉ እየተከተለ፤
ሰላም የሚነሳኝ ትዝታሽ እያለ፤
ተራራን ብወጣ ከውቂያኖስ ብጠልቅ፤
ከከርሰ ምድር ውስጥ ገብቼ ብታመቅ፤
ብሸሽ ብሮጥ ከሱ ብሰወር ብደበቅ፤
ስተወው ካልተወኝ በኔ ተሰላችቶ፤
ጎኔን ካለቀቀ ካሌደ እኔን ትቶ፤
በቃ እንዳሻው ይሁን ይኑር ልቤን ገዝቶ።
...................ግን ውዴ..................
አለም ጭራቅ ሆና እጅግ ብታስፈራ፤
አንቺን የሚያስረሳኝ ጭንቄን የሚጋራ፤
ፍፁም አልመኝም ሌላ ባልንጀራ፤
እኖራለሁ እንጂ ፍቅርሽን ታቅፌ ከትዝታሽ ጋራ።

ግጥሙን ከወደዱት ሼርርርር
JOIN 👇
@hirayeab
@enebante

Показано 20 последних публикаций.

305

подписчиков
Статистика канала