Репост из: Muhammed Mekonn
ወንድሜ ሆይ! አብሽር 1
➽ ወዳንተ የተቅጣጩ የትኛውም አይነት መከራ የመሰሉህ ክስተቶች በሙሉ ከጀርባቸው አንተ መከራ የምትለውን የሚያስረሱ እድሎችን የያዙ ናቸው። ከአንተ የሚጠበቀው ትክክለኛ ሰበቦችን እያደረስክ በትክክለኛ ሶብር ❪ትዕግስት❫ መቆየት ነው።
➧ ደግሞ መከራ (ችግር) ወይም ቅጣት የመሰለህ ሁሉ እንዳሰብከው ላይሆን ይችላል። የሚከተለውን የጌታችንን ቃል አስተውለሃልን?
وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡
[አል-በቀራህ - 216]
▬ በቃ እውነታው ይሄ ነው። አንድን ነገር የበለጠ ወይም መጥፎ ብለን የመወሰን ስልጣኑ የለንም። ምክንያቱም አናውቅምና! እናም በእያንዳንዱ ጉዳያችን ላይ በትክክለኛ ሰበብ ከሆንን ሶብር ካደረግን አላህ ወደሚመርጥልን መልካም ነገር መቅጣጨት ያስፈልገናል።
➲ በስራ እጦት ሆነህ መከራ የመሰለህ ወድ ወንድሜ ትክክለኛውን ሲሳይ እስከምትጎናፀፍ ድረስ ትዕግስት አድርግ! ከዩኒቨርስቲ ተመርቀህ ወይም ለንግድ ተዘጋጅተህ ግን እየሩ የተዛባብህ ወይም ከነጭራሹ የተዘጋጋብህ የመሰለህ ወንድሜ ሆይ አደራ በትዕግስት ላይ ምናልባትም አላህ ትክክለኛ ሪዝቅህን እያመቻቸልህ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ትክክለኛ ሪዝቅ የዱንያ ቅመም ነውና በቀላሉ አይገኝም። አላህ ፀሎትህን የሚቀበልህ ሰውነትህ በሀላል ሲገነባ ነው። ታዲያ በተቅዋና በሶብር ከዘወተርክ በእርግጠኝነት ሀላል ሪዝቅህ ይመጣልሃል።
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
ሀሳብ ካለዎ
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot