lbnu keyradinn


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የተለያዩ የሱና ኡስታዞችና መሻኢኾች ትምህርቶቻቸውና ሙሀደራዎቻቸው የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
አንድ ፊትና የተጠማ አካል ከመቀመጫው ሳይነሳ አዎሊያ በሞነጫጨራት አረብኛ ታላላቆችን ሊያንቋሽሽ ሲነሳ አጭር ቃል በተግባር አሳየን ማለት ነው።

ይሄው እትልልቅ ዓሊሞች አውርቶ አደር ሳይሆኑ በተግባር ነው።
👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/68?single




أمسينا وأمسى الملك لله ، والحمدلله ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له ، له الملك وله الحمد وهو على كل شئ قدير ، رب أسألك   خير ما في هذه الليلة وخير مابعدها ، وأعوذ بك من شر ما في هذه الليلة وشر ما بعدها ، رب أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر ، رب أعوذ بك من عذاب في النار وعذاب في القبر 📩


Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
« በኒቃብሽ ፅኒ፥ እህቴ ልበሽ፣
ተገላልጠሽ መውጣት፥ አይፈቅድም ፈጣሪሽ፣
ፈረንጆችን መስማት፥ ተያቸው ይቅሩብሽ፥
ሁሌ ያልማሉ፥ የቁም  ሊያራቁቱሽ፥
አልሳካ አላቸው፥ ተግተው ቢያሴሩብሽ
በብዙ አይነት ልብሶች ነግቶ ቢያማልሉሽ፣
ገና ያቅዳሉ፥ እንዲሟሟ ልብሽ፣
ቃና ቲክቶክ ዩትዩብ፥ ይዘው ብቅ ያሉልሽ፥
አንች ከፍ እንዲትይ፣ ሊጠቅሙሽ መሰለሽ፣
አለ ብዙ እንቅፋት፥ ወድቆ በመንገድሽ!!
- - - - - - - - - - - -  -
መሸፈን መገለጥ = እኩል እንደማይሆን፣
ያወቁ ጊዜና፥ የኒቃብ ልቅናን፣
ዘመቻ ቀየሩ፥
ማጥላላት ጀመሩ፥ ማንቋሸሽ እንሰቷን!
የነሱን ረስተው፥ ያቦካሉ የሷን!!
- - - - - - - - - - - -  -
ምናልባት እንሰቷ፥ ጥፋት ቢኖርባት፣
ከ-ቅጣተ ብርቱ፥ ከቶም የሰፊ እዝነት፣
ሒሷባ ከአላህ ነው፥ ለእያንዳንዷ ድርጊት፣
ምነው ይሄን ያህል፥ መቆላት በሰው ቤት፣
ሠው ፍፁም አይደለም፥ አይጠራም ከስተት፣
ለሌሎች የሚተርፍ፥ ተረማማጅ ጥፋት፣
አይወዳደርም፥ በግል ከመሳሳት፣
የራስን ረስቶ፥ ስለሌላ ማውራት፣
እጅግ አስከፊ ነው፥ እጥፍ ድርብ ጥፋት!! »

t.me/Abdurhman_oumer


Репост из: ❃ተውሂድናሡና አንድ ያደርገናል ሽርክ& ቢደዓ ይለያያናል።🌸
النذر عبادة يجوز صرفها لغير الله تعالى
Опрос
  •   صح
  •   خطا
59 голосов




Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
«በዚህች ምድር ላይ ጥሩም ሆነ መጥፎ ስሜቶች ተፈራርቀው እንደምትቀምሰው ሁሉ ከእለታት በአንድ ወቅት የሞትን ስሜት ትቀምሳለህ!» አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን!!
t.me/Abdurhman_oumer


Репост из: Fafi Bint ali












በጉጉት ሢጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን

🎙በአቡ ዒምራን ሙሃመድ መኮነን



ተጀመረ ገባ ገባ በሉ


ሊኩን ሸር ርርርርር

እያደረጋችሁ

https://t.me/+GlnywsXv4PZiNjM0


Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
متن_الحث_على_المودة_والائتلاف_والتحذير_من_الفرقة_والاختلاف_الشيخ.pdf
4.0Мб
ይሄ ሌላኛው የሸይኽ ረቢዕ ኪታብ ነው

በትክክለኛው የኢስላም አስተምህሮት ላይ ያሉ የሱና ሰዎች እርስ በእርስ በመዋደድና በመቀራረብ የሚያበረታታ (በቢድዓ ሰዎች ጠውስ ምክንያት የሚመጣ ከሆነው አደገኛ ቫይረስ ) ከመለያየት የሚያስጠነቅቅ ነው።

https://t.me/Abdurhman_oumer/8035


اللهم بك أمسينا وبك أصبحنا ، وبك نحيا، وبك نموت وإليك المصير.


Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
قال الإمام الشافعي » إذا نطق السفيه فلا تجبه
አላህ ይዘንላቸው ኢማሙ ሻፍይዕ እንዲህ ይላሉ፦ «ቂላቂል ሲናገር መልስ አትስጠው።»
t.me/Abdurhman_oumer


Репост из: Abu abdurahman
ደህና ጥፊ

ሸይኽ ሙቅቢል ዘንዳኒን እንዲህ አድርገው ነበር ያከሙት!

https://t.me/abuabdurahmen


Репост из: Muhammed Mekonn
ወንድሜ ሆይ! አብሽር 1

ወዳንተ የተቅጣጩ የትኛውም አይነት መከራ የመሰሉህ ክስተቶች በሙሉ ከጀርባቸው አንተ መከራ የምትለውን የሚያስረሱ እድሎችን የያዙ ናቸው። ከአንተ የሚጠበቀው ትክክለኛ ሰበቦችን እያደረስክ በትክክለኛ ሶብር ❪ትዕግስት❫ መቆየት ነው

➧ ደግሞ መከራ (ችግር) ወይም ቅጣት የመሰለህ ሁሉ እንዳሰብከው ላይሆን ይችላል። የሚከተለውን የጌታችንን ቃል አስተውለሃልን?

وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡

[አል-በቀራህ - 216]

▬ በቃ እውነታው ይሄ ነው። አንድን ነገር የበለጠ ወይም መጥፎ ብለን የመወሰን ስልጣኑ የለንም። ምክንያቱም አናውቅምና! እናም በእያንዳንዱ ጉዳያችን ላይ በትክክለኛ ሰበብ ከሆንን ሶብር ካደረግን አላህ ወደሚመርጥልን መልካም ነገር መቅጣጨት ያስፈልገናል።

➲ በስራ እጦት ሆነህ መከራ የመሰለህ ወድ ወንድሜ ትክክለኛውን ሲሳይ እስከምትጎናፀፍ ድረስ ትዕግስት አድርግ! ከዩኒቨርስቲ ተመርቀህ ወይም ለንግድ ተዘጋጅተህ ግን እየሩ የተዛባብህ ወይም ከነጭራሹ የተዘጋጋብህ የመሰለህ ወንድሜ ሆይ አደራ በትዕግስት ላይ ምናልባትም አላህ ትክክለኛ ሪዝቅህን እያመቻቸልህ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ትክክለኛ ሪዝቅ የዱንያ ቅመም ነውና በቀላሉ አይገኝም። አላህ ፀሎትህን የሚቀበልህ ሰውነትህ በሀላል ሲገነባ ነው። ታዲያ በተቅዋና በሶብር ከዘወተርክ በእርግጠኝነት ሀላል ሪዝቅህ ይመጣልሃል።

⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot


Репост из: ❃ተውሂድናሡና አንድ ያደርገናል ሽርክ& ቢደዓ ይለያያናል።🌸
🇸🇦العلم نور والجهل الظلم🇸🇦 فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ   በየትኛው የቁርዐን አያውስጥ ነው ምረጡ⁉️
Опрос
  •   በሱረቱ ዩሱፍ (32
  •   በሱረቱዩኑስ(32
  •   በሱረቱ ኢምራን32
  •   መልስ ዬለም
  •   ወላሁ አዕለም!
96 голосов


https://t.me/abualanesredinkedir
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ሁላቹም Join 👈 በሉ ትጠቀማላቹ

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ በመላው የምትገኙ የሱና ቤተሰቦች እንደምን ናቹ ? እንግዲህ ይህ ቻናል የተከፈተበት ዐላማ የረሱልን ሱንና እና የሰለፊዮችን መንሀጅ ለኡማው ተዳራሽ ለማድረግ ነው አሏህ የኸይር በር ከፋቾች ያድርገን እና እናንተም በተቻላቹ መጠን በመልካም ንያ ሼር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።https://t.me/abualanesredinkedir


Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
የሸይኽ አብዱል ዓዚዝ አረይስን ትምህረት በቻናሉ ሼር አድርጎ ብዙም ሳይቆይ በዛው ተመሳሳይ ነገር ሌሎችን የወቀሰው አስገራሚ ፍጡር!!
እዚህጋ ማነም ሠው ለምን የሸይኽ አብዱል ዓዚዝ አረይስን ትምህርት በቻናሉ ሼር አደረገ ለማለት አይደለም።
ከሰለፎችም ጀምሮ በሌሎች ዓሊሞች ሙብተዲዕነቱ የተገለፀ የአንድ ሠው ሁኔታ ሌሎቹ በዝርዝር ሳያውቁት ሳይገለፅላቸው ያወድሱ ሀዲስ ከሱ ይዘግቡበት ነበር።
እዚህ ሀገር ላይም ሰለፍዮች የዓብዱል ዓዚዝ አረይስን ሁኔታ በመልካም ብቻ ስለሚያውቁት ይወዱታል። አሁን ሸይኽ ጦሀን ለማንቋሸሸ የተነሳው ግለሰብም የሸይኽ አብዱል ዓዚዝን ንግግር ቻናሉ ላይ አስፍሯል።
በመሆኑም ይሄ አይደለም የሚያስወቅሰው ግን በተመሳሳይ ሌሎችን ለመወረፍ ሲታትር ማየት ያሳዝናል።
ሸይኽ ጠሀ ኸድር ሪያድ ሰዒድ የተሰኘን ሸይኽ ተዕድል አድርገዋል (አወድሰዋል) ሸይኽ ሪያድ ሰዒድ ደግሞ አልዩል ሀለቢን አወድሷል።
ስለዚህ እዚህ ሀገርም ኢኽዋንና ሙመይዓ የሚያደርጉትን የዲን ጥሰት አትፋለሙ ከተፋለማችሁ ነገር እየለቃቀምን እናንቋሽሻችኋል። #አጅብ!
በአንተ አባባል ይሄኛውንም ምን ልትለው ነው? አብዱል ዓዚዝ አረይስ አልዩል ሀለቢን ያወድሳል። ብቻም ሳይሆን ታላላቅ የውጭ ዑለሞች በርካታ ጥፋቶች እንዳሉበት ጠቅሰው  ከሱ አስጠንቅቀዋል። ያን የማናውቅ ግን ብዙዎች ነን። የምናውቅና በመረጃው በትክክል የደረሰን ካለን ለማነም ብለን ሳይሆን ለአላህ ብለን እንጠነቀቃል። ከዛ ውጭ በዝርዝር በማነውቀው ሠው አንጠየቅም። የሀገራችን ዑለሞችም ቢሆኑ ስለ-አረይስ ምናልባት በደረሳቸው ልክ ብቻ ሙዓኸዛና ሙላሀዛ አለበት ብለው ይሆናል እንጅ ሙብተዲዕ ነው የሚል አንድም ፍንጭ አላወጡም። እስከምናወቅ ድረስ ደግሞ የሱና ሰዎች አንቻኮልም። ስለሆነም እንዲህ አይነት ተከሳቾችን እየለቃቀሙ በዲን ላይ ስሌት እየሰሩ ለመጫዎትና ኢኽዋንና ሙመይዓዎች የሚያደርጉትን የዲን ጥሰት ለማጥፋፋት መሞከር የበሽተኞች የስራ ድርሻ መሆኑን የሱና ሰዎች የነቁበት ጉዳይ ነው።
ስለሆነም ወደዚህኛው ስንመለስ ብዙዎቻችን ስለ ሪያድ ሰዒድ የዓብዱል ዓዚዝ አርረይስን ያህል እንኳ አናውቅም ነገሩን የሚለቃቅሙ ሰዎችም አያውቁም። የረብሻ ጥማት ግን ከዚህ ያደርሳል።
t.me/Abdurhman_oumer


Репост из: Abu abdurahman
ሼር ሼር ለስልጤ ልጆች በግሩፕ ላይ
ይድረስ ለሁልባራግ ዑለማዎች፣ ዑዝታዞች እና ደረሳዎች ይህ በምስሉ የምትመለከቱት በሁልባረግ  ወረደ ቶዴ ጠመደ ቀበሌ ከኬራቴ ቶዴ ቆባ ብሎም ዲጆን ተሻግሮ አጋም በሚገባው አዲሱ መንገድ ዲጆ ወንዝ አጠገብ #ጴንጤዎች_ግማሽ ሄክተር መሬት በሁለት መቶ ሽህ ብር ከቸገረው አርሶ አደር በመግዛት አሁን ለይ ቀስ በቀስ ስራቸውን ስጨርሱ ለህዝቡ ወፍጮ እናቆምላቿን በሚል ቸርች በመገንባት ለይ ናቸው። ጉዳዩን በገለልተኛም አካል አጣርተን ነበር ወፍጮ የተባለው ለማታለያ ነው (ውሸት) ነው።
ስለዚህ መላው የስልጤ ወጣቶች ይህንን ጉዳይ በጥብቅ ተከታተሉት ከታሪካቸውም እንደምንረዳው ጴንጤዎች አንድን አካባቢው ሲገቡ በልማት አሳበው ነው ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል።

✍️ ከወንድም አሽራፍ


Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
በማንኛውም በሚያጋጥም መልካም ነገር ባለ-መሸንገል በመጥፎው ተስፋ ባለ-መቁረጥ በቻሉት ልክ እስካዳረሰ ድረስ ያለፈውን በማረም  ለቀጣዩ ከመጥፎ ሁሉ ለመራቅ በመታገል መልካምን ሁሉ ለመስራት መጣር ህይወትን በሙሉ ማስዋብ ነው
لِّكَيْلَا تَأْسَوْا عَلَىٰ مَا فَاتَكُمْ وَلَا تَفْرَحُوا بِمَا آتَاكُمْ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍ فَخُورٍ
« (ይህ ማሳወቃችን) ባመለጣችሁ ጸጋ ላይ እንዳታዝኑ አላህም በሰጣችሁ ነገር (በትዕቢት) እንዳትደሰቱ ነው፡፡ አላህም ኩራተኛን ጉረኛን ሁሉ አይወድም፡፡» (ሱረቱ አል-ሐዲድ - 23 ]
t.me/Abdurhman_oumer



Показано 20 последних публикаций.

258

подписчиков
Статистика канала