Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
« በኒቃብሽ ፅኒ፥ እህቴ ልበሽ፣
ተገላልጠሽ መውጣት፥ አይፈቅድም ፈጣሪሽ፣
ፈረንጆችን መስማት፥ ተያቸው ይቅሩብሽ፥
ሁሌ ያልማሉ፥ የቁም ሊያራቁቱሽ፥
አልሳካ አላቸው፥ ተግተው ቢያሴሩብሽ
በብዙ አይነት ልብሶች ነግቶ ቢያማልሉሽ፣
ገና ያቅዳሉ፥ እንዲሟሟ ልብሽ፣
ቃና ቲክቶክ ዩትዩብ፥ ይዘው ብቅ ያሉልሽ፥
አንች ከፍ እንዲትይ፣ ሊጠቅሙሽ መሰለሽ፣
አለ ብዙ እንቅፋት፥ ወድቆ በመንገድሽ!!
- - - - - - - - - - - - -
መሸፈን መገለጥ = እኩል እንደማይሆን፣
ያወቁ ጊዜና፥ የኒቃብ ልቅናን፣
ዘመቻ ቀየሩ፥
ማጥላላት ጀመሩ፥ ማንቋሸሽ እንሰቷን!
የነሱን ረስተው፥ ያቦካሉ የሷን!!
- - - - - - - - - - - - -
ምናልባት እንሰቷ፥ ጥፋት ቢኖርባት፣
ከ-ቅጣተ ብርቱ፥ ከቶም የሰፊ እዝነት፣
ሒሷባ ከአላህ ነው፥ ለእያንዳንዷ ድርጊት፣
ምነው ይሄን ያህል፥ መቆላት በሰው ቤት፣
ሠው ፍፁም አይደለም፥ አይጠራም ከስተት፣
ለሌሎች የሚተርፍ፥ ተረማማጅ ጥፋት፣
አይወዳደርም፥ በግል ከመሳሳት፣
የራስን ረስቶ፥ ስለሌላ ማውራት፣
እጅግ አስከፊ ነው፥ እጥፍ ድርብ ጥፋት!! »
t.me/Abdurhman_oumer
ተገላልጠሽ መውጣት፥ አይፈቅድም ፈጣሪሽ፣
ፈረንጆችን መስማት፥ ተያቸው ይቅሩብሽ፥
ሁሌ ያልማሉ፥ የቁም ሊያራቁቱሽ፥
አልሳካ አላቸው፥ ተግተው ቢያሴሩብሽ
በብዙ አይነት ልብሶች ነግቶ ቢያማልሉሽ፣
ገና ያቅዳሉ፥ እንዲሟሟ ልብሽ፣
ቃና ቲክቶክ ዩትዩብ፥ ይዘው ብቅ ያሉልሽ፥
አንች ከፍ እንዲትይ፣ ሊጠቅሙሽ መሰለሽ፣
አለ ብዙ እንቅፋት፥ ወድቆ በመንገድሽ!!
- - - - - - - - - - - - -
መሸፈን መገለጥ = እኩል እንደማይሆን፣
ያወቁ ጊዜና፥ የኒቃብ ልቅናን፣
ዘመቻ ቀየሩ፥
ማጥላላት ጀመሩ፥ ማንቋሸሽ እንሰቷን!
የነሱን ረስተው፥ ያቦካሉ የሷን!!
- - - - - - - - - - - - -
ምናልባት እንሰቷ፥ ጥፋት ቢኖርባት፣
ከ-ቅጣተ ብርቱ፥ ከቶም የሰፊ እዝነት፣
ሒሷባ ከአላህ ነው፥ ለእያንዳንዷ ድርጊት፣
ምነው ይሄን ያህል፥ መቆላት በሰው ቤት፣
ሠው ፍፁም አይደለም፥ አይጠራም ከስተት፣
ለሌሎች የሚተርፍ፥ ተረማማጅ ጥፋት፣
አይወዳደርም፥ በግል ከመሳሳት፣
የራስን ረስቶ፥ ስለሌላ ማውራት፣
እጅግ አስከፊ ነው፥ እጥፍ ድርብ ጥፋት!! »
t.me/Abdurhman_oumer