ألْــيــومَ فــوقَ الــتُّــراب وَغــداً تــحــت الــتُّــراب


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


مُــراد أبـــو نـــصـــرَ الله مـــكان الســـلام

👇👇👇👇👇👇👇

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አድ ሸር እያደረጋችሁ ግቡቡ


Репост из: 🌷الحمد لله على نعمة الإسلام🎋
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የ🌷
ም🌴
ሽ🌴
ት🎋
ግ🌷
ብ🌷
ዣ🌴
የ🎋
🎋
🌴የ"አላህ "ቃል ነዉ🎋


ዉብ የሆነ ቲላዋ እያዳመጣችሁ ሊንኩን ሸር እና አድ አድ አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም 🌷🎋🌴

👇🌴👇🎋👇🎋👇🌷

https://t.me/Abu_Heyrya


ይችን አድ ሸር እያደረጋችሁ ወደዚች ኑቶሎልን 🖕🖕🖕


🥀የ🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🌴🌴ም🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌷🌷🌷ሸ🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🎋🎋🎋🎋ት🎋🎋🎋🎋🎋

ግ🌴ብ🥀ዣ🥀የ 🥀የአላህ ቃል ነዉ🌷🥀

👇👇👇👇👇👇🌷🌷🌷

⭕️
https://t.me/Abu_Heyrya

⭕️
https://t.me/Abu_Heyrya


ይሄኛው ቻናል ተበላሽቷል ስለዚህ


አሰላሙ አለይኩም ወንድም እህቶች እንደት ናችሁልኝ


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


Репост из: በጥያቄና መልስ መልክ የሚሰጥ ደርስ አላማችን ተምሮ ማስተማር ነዉ ቅድሚያ ለተዉሂድ
#ቃልኪዳንን_ማፍረስ_ምላስየሚያመጣዉ_መዘዝ

#ቁርአን_እንዲህ_ይለናል 💎

✍️"  يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَوْفُوا۟ بِٱلْعُقُودِ ُۚ🌹

✍️እናንተ ያመናችሁ ➷
#ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡...>> አልማኢዳህ አንቀፅ 📖1 💎



⌚ቃል  የገቡትን ➷
#መፈፀም_የኢማን ምልክት ➷#ሲሆን  ቃልን ➷ማፍረስ የኒፋቅ ምልክት ነው የአላህ መልዕክተኛ #ﷺ እንዲህ ይላሉ ‼️


✍️" ثلاث من كان فيه فهو منافق وإن صلى وصام وزعم أنه مسلم. إذا حدث كزب ، وإذا وعد أخلف ،وإذا ائتمن خان

✍️"ሶስት ባህሪያት ➷ያሉበት ➷
#ሰው ቢሰግድም ➷ቢጾም ወይም ➷ሙሰሊም ነኝ ብሎ ቢያስብም   ➷እንኳ እርሱ ግን ሙናፊቅ ነው   ሲያወራ   የሚዋሽ  ➷ቃል የገባውን #የሚያፈርስ#ሲታመን የሚከዳ ‼️
(ቡኻሪና ሙስሊም )


⌚በሌላ ➷
#ሀዲስም#እንዲህ ብለዋል፦

✍️" أربع من كن فيه كان منافقا ،ومن كانت فيه خلة منهن كانت فيه خلة من النفاق حتى يدعها ، إذا حدث كذب ، وإذا وعد اخلف ،وإذا عاهد غدر ،وإذا خاصم فجر

✍️"አራት ባህሪያት ➷ያሉበት    ሙናፊቅ ሆኗል። ከነርሱ   ➷የተወሰኑት   ያሉበት እስካልተዋቸው ድረስ የኒፋቅ ባህሪ አለበት ሲናገር የሚዋሽ ➷ቃል የገባውን የሚያፈርስ፤ ቃል ኪዳኑን የሚከዳ  ➷ክርክር ላይ ክህደትና ማታለል የሚፈፅም ➷"(ቡኻሪና ሙስሊም)

⌚ቃል ኪዳንን ➷ማፍረስ ትልቅ ወንጀል ነው። በመሆኑም ➷
#ዓሊሞች ቃል ኪዳን ጭራሹኑ ➷➷እንዳንገባ ይመክሩናል።ወይም ደግሞ በእርግጠኝነት እንዲህ አደርግልሃለው ሳይሆን ለማድረግ ➷#እሞክራለሁ  ወይም እንዲህ አደርግ ➷#ይሆናል የሚል ቃል አገላለፅ ቢሆን    ወይም " ኢንሻ አሏህ" የሚል ቃል ቢጨመርበት  ➷ መልካም እንደሆነ ያስገነዝባሉ 🌹

⌚ሁለቱንም ➷አጣምሮ   ማለት ደግሞ የበለጠ ይሆናል  "የአላህ ፍቃድ ➷ከሆነ እመጣ ይሆናል  "➷እንዲህ    አይነት አገላለፅ ከተጠቀምክ ባይሳካልህ ➷
#እንኳን ቃልአባይ አትሆንም ‼️

⌚ቃልኪዳንን ➷ለመሙላት ➷መወሰን አላህን የመፍራት አካል ነውስለዚህ ቃሉን ለመሙላት ➷የሚታገል ➷ አላህን ፈሪ ነው ማለት ነው 💎

⌚አንድን ተግባር ➷እንደማትፈፅመው እያወቅክ ቃል ➷ ከገባህ ድርጊትህ የሙናፊቅ ይሆናል‼️

⌚ቃል ኪዳንህን ➷ለመፈፀም በልብህ ወስነህ ከአቅም ውጭ ➷በሆነ ምክንያት ቃልህን    ➷መሙላት ከተሳነህ ግን ኃጢአት የለብህም  አላህ ነፍስን   ➷ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትምና ‼️



https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh


Репост из: 🌷الحمد لله على نعمة الإسلام🎋
💧💧ሞትን መዘናጋት💧💧

💧ሞትን አስቀምጠን የኛ መዘናጋት

💧ትንሽ አይል ትልቅ ሽማግል ወጣት

💧ለሀብታም ለድሀ አይቀርም ይኸ ሞት

💧ለሀበሻ ለፈረንጅ አይለይ ዘረኝነት

💧ሁሉንም ይወስዳል ወንድምሆነ ሴት

💧 ስአት አይገድበዉ ቀንም ሆነ ሌት

💧ሲመጣ አያማክር ይወስዳል ድንገት

💧በአሁን ዘመንማ በዚህ አስፈሪ ወቅት

💧በጣም በበዛበት ድንገተኛ ሞት

💧እየቀጠፈ ነዉ በተለይ ወጣት

💧ማታ ደህና አይተነዉ እያጣነዉ ጧት

💧ስሙም ተቀይሮ ጅናዛ ሲሉት

💧አይናችን እያየ ወስደዉ ሲቀብሩት

💧እሱምኮ እንደኛ እቅዶች ነበሩት

💧ሞት ወሰደዉጂ መጥቶ በድንገት

💧 ታዳ ምን ይባላል የኛ መዘናጋት

💧ታዳ ምን ይባላል የኛ መዘናጋት


👇💧👇👇
⭕️https://t.me/AbuNesrellah

⭕️ https://t.me/estikamabetewhid
href='' rel='nofollow'>


🔺የፉርቃኑ የ44ቱ ቅሬ ጉባኤ 🔺
⭕️=======🔺=======⭕️

👇----------👇----------👇
⭕️ ክፍል  = 2- B-⭕️
=======🔺=======

በስሱ ተዳሷል

1) የሸይኽ ያህያ መንሀጅ ፀሀይ ጠልቆበታል

2) ተክፊሪ ለመሆኑ ሸክ የለውም ለናሙና ያክል .....


3.... 🔺➽ የአቡ  ቢላል  የአህባሾች ጁኑዶች ናቸው ይህ ተክፊርን ያስይዛል 🚫

4... 🔺➽  ዓዚር   የሙሽሪኮች ጠበቃ  ነው  ይላል  ይህ ማለት ማክፈር ነው 🚫


5---🔺➽  ዓዚሮች በሰለፍያ  መንሀጅ ላይ አይደሉም  ይህ ማለት ተክፊርነት ነው  ...


6--- 🔺➽ ዓዚሮች ሁጃ ከቆመባቸው በኋላ ይከፍራሉ   ይላል   ... ይህ ትክፊሪነት ነው ።


7----🔺➽  ትናንትና ከሱ ጠርቻለሁ ሲለው ከነበረው መህሙድ አሁን ላይ  የመህሙድ  ቃዒዳ  መውጫ  ያለው ረግጦ  ሊይዝ  የሚችል  ነው  ብሎ ማለቱ መህሙድ ደግሞ ዓዚርን ማክፈሩ ግልፅ ነው....❗️

-----

ርዝመት = 36:20 ደቂቃ ብቻ


⭕️🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1591
-----

⭕️🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1591


ሊንኳን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ




⭕️👉የፉርቃኒው  ሲሚናር  ሲገለፅ   በሚል የተዘጋጀች  አጥር ያለች  ድምፅ 

በውስጧ  የአብራር እና የባል ደረቦቹ  ቅጥፈት
ተገልፆባታል  🔨🔨🔨🔨🔨 

⭕️👉ለነገሩ ቢነገሩም አይሰሙም  🚫🚫

ሰወቹ እኮ በዘር እና በውሸት የተለከፉ ናቸው

የዋሉበት  ቅጥፈት  አመድ ነው የሆነባቸው።

👉አሳማሪ መስለው ተሰብስበው ነበር 
የሸሩጎተራ አረገው ድንግር ግር

አወ በጣም ተበላሽቶባቸዋል በጣም ነው
የተበላሸባቸው  ልብ ያለው ልብ ይበል


👉በንዲማቺሁ በአቡ ረይሀና

ይቀጥላል

https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/abureyhana


ከአልይ ኢብኑ አቢጣሊብ ጀግንነት በትንሹ ለፈገግታ ያክል እስከመጨረሻ ስሟትማ
👉በኡስታዝ አቡኒብራስ


።።።።አጭር  ግጥም።።።


🛑በወንድም አቡ አምሪ الــــــلــــــــه


።።።  የግጥሟ ርዕስ።።።።



።።።እሰይ  ሃበሻዬ።።።።

🌹ለሸይኻችንም መልዕክ አስተላልፋለች የወንድማችን ግጥም

👉 ለእንቁጣጣሽ ተሰብሳቢዎች መልዕክ አለባት



👉ወቅታዊ መልዕክት ነች  ትደመጥ


።።።።የደቂቃ ርዝመት 0: 5:7  ብቻ


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah
href='' rel='nofollow'>


👉 ይድመጥ ይደመጥ ይደመጥ

ሰንበት. ያለች. የምጣፍጥ. ግጥም

ወቅታዊ ግጥም ለወይፈኒው ቡዲን መልስ የተሰጠበት 🏹🏹🏹🏹

ሙስጦፋ ሸ ሽ እያሉ ለሚያራግቡት ለከተማ ማፊያወች ከገጥር ለጆች
የተሰጠ መልስ ክክክክክ


ወደቻናሉ ተቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
https://t.me/abureyhana
https://t.me/abureyhana
https://t.me/+M9z-9-SYCPc0Mjlk


Репост из: سبحنك لاعلم لنا الاماعلمتنا إنك أنت العلمل حكيم💯
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የግጥሜ ርዕስ
ማን አለ እደኔ ኡስታዙን የሚወድ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
ማን አለ እደኔ ኡስታዙን የሚወድ:
ከጅህልና አዉጥቶ ያሳየኝን መንገድ:

ጠንከር በል ኡስታዜ የሡናዉ አንበሳ:
ጠላት ቢንገበገብ ሊጥልህ ቢነሳ:

አንተ ጠንካራ ነህ ዱኒያን የማትወድ:
ልክ እዳተ አይነቱ ምናል ሽ ቢወለድ:

አብሽር ኡስታዙና ጠንክር ዛሬም ነገም:
ጠላት ወሬ ያዉራ ምንም አያመጣም:

ቢሉንም ለቂጥ ቢሉንም ተክፊሪ
እኛ ግን ወይ ንቅንቅ የለብንም ፈሪ

እናማ ኡስታዜ አብሽር የኛ ጀግና
በሔድክበት ቦታ ስምህ ነዉ ገናና

እዳዉ ያተስ ብርታት አጃኢብ ነዉ በጣም
መንሐጅ ለማስተማር ቀን ሌሊት አትመርጥም

አይ ጠላት ምቀኛ ስንቱን ያወራዋል
የኛ አቡ ኒብራስ ግን ደሊል እያመጣ ያደናግረዋል

እሰይ ደግ አረከዉ የኛ ጀግና ኡስታዝ
ደእዋ ሰለፍያ ገና ትስፋፋለች ጠላት እስኪል ፍዝዝ

ዘረኛ ያልሆነች ሁሉን መሠብሠቢያ
መንሀጃችን ትስፋ ያይናችን ማረፊያ

እዉነታዉ ይሔ ነዉጉድጉድ ያስባላቸዉ:
ቅናት አቃጥሏቸዉ እርር ያረጋቸዉ:

አቤት ማማራቸዉ የሡና አርበኞች
ለሀቅ የሚለፉ ከሴትም ከዎዶች

አላህን አመስግን ለዚህ ታላቅ ኒዕማ
አብረን እንማማር ለትልቅ አላማ
ሆነን እድንገኝ ታላቅ ስኬታማ

አደበተ ጣፋጭ ምክሩ ተናፋቂ
ቢድዐን አባሮ መንሀጅ አሳዋቂ

ወደፊት ነዉ እጅ የለም ወደሗላ
መንሀጅ ትደምቃለች ጠላት ወዳ ብላ

ምርጡ ኡስታዛችን ኑርልን ዘላለም
እዳተ አስተማሪ የትም አይገኝም

ያሸህ አባ ኒብራስ አላህ ይጠብቅህ
ሁሌ በሀቅ ላይ ሰባት ይወፍቅህ

ታናሿ እህታችሁ ከባህር ማዶ🗞


Репост из: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
☝️⛔️☝️⛔️☝️⛔️☝️⛔️


👌ጀማልና ተማሪወቹ ክፍል— 3

👌ይገርመኛል ሸህ አቡ ኒብራስ ስሙ ሲነሳ ልክ ጂኒ እንደያዘው ሰው ያንቀጠቅጣቸዋል ብዙ ይለፈልፋሉ ያወራሉ ያው ምቀኝነት እንደሆነ ሀቅ ይዛችሁ እንዳልሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን‼️

ስለናንተም እስስስስስራችሁ ስለነበርኩ በደደደደደደንብ አውቃችኃለሁ

👌ሸሀችን አቡ ኒብራስ ላይ ብትሳደቡ ብትዘልፋ አይገርመንም ለምን👇
👌ያው እንደሚታወቀው የነሱ አጭበርባሪነት ለማንም የተደበቀ አይደለም በ 7 አመቱ ጉዞ ያየነው የተመለከትነው ነው

👌እንደ ዱርየ ሲሰዳደቡ አረ ዱርየ እራሱ የሚያፍርበትን ስድብ ከነዚ የትልቅ ትንሽ ሰወች ሰምተናል

👌እናም እንደምትመለከቱት ስለ ኡዝር ቢል ጀህል የተነገሩ አሊሞች በጣም ብዙ ናቸው በኪታብም በጣም ብዙ የታተመ የወጣ አለ ለ አላህ ምስጋና ይገባውና።
እነዚህን ኪታቦች በተለያዩ መክተባ ቤቶች ገዛናቸው በተለያዩ  pdf አገኘናቸው አነበብናቸው የሰለፊ ኡለማወች ሆነውም አገኘን ከዛም አቋማችንን ቀየርን።

👌⛔️አንድ ሰው ሀቅ ሲመጣለት ወደ ሀቅ መምጣት የሰለፎች ነው
ለምሳሌ:—1⃣አቡ በክር ሲዲቅ ቤት መቶ የቆረቆረው ሰው ታሪክ አለ፣ አቡ በክር እውነት መሆኑን ከነብዩ ሲሰማ ወዳውኑ ተመለሰ
ለምሳሌ:—2⃣ኢማሙ ሻፍኢይ የመጀመሪያ ንግግርና ሁለተኛ ንግግር አላቸው መረጃ ሲደርሳቸው የቀየሩበት
ለምሳሌ:—3⃣አራቱም አኢማወች የሚስማሙበት የሆነው ነገር ንግግራቸው ከነብዩ ንግግር ጋር ከተጋጨ አንዳንይዘው ነግረውናል

⛔️ታዳ እነዚ አኢማወች ሀቅን ሲያገኙ መመለስና ሀቅን መያዝ መከረባበት ነውንደ⁉️#በጭራሽ አይደለም፣ እንደውም የአማንያን ባህሪ ነው

👌ይህ እንድህ ከሆነ እነዚ ስለ ኡዝር ቢል ጀህል የሚያወሩ ከቲቦችን የተክፊርዮች ብለው ይሏቸዋል፣ ምን እንዳሰቡ አላቅም ኪታቦቹ ሸህ ኢብኑ ተይሚያ፣ የሸህ ኢብኑ ባዝ፣ የ ሸህ ኢብኑ ኡሰይሚን፣ የሸህ መሀመድ ቢን አብደል ወሀብ ......እና ሌሎችም ናቸው ታዳ እነዚ አኢማወች ናቸው ተክፊሪዮች⁉️⁉️⁉️

ሀያ መልስ ስጡ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

ደሞ ሙግት ብቻ አይደለም እውነትም የነዚ አኢማወች ናቸው ጠቅ እያደረክ ገብተህ አንብን
👇👇👇👇
ኢብኑ ባዝ
https://t.me/Al_Menjeniq/317

ኢብኑ ተይሚያ
https://t.me/Al_Menjeniq/353

አሉ ሸይኽ
https://t.me/Al_Menjeniq/356

ሸህ ዩሱፍ አልጀዛኢሪ
https://t.me/Al_Menjeniq/382

እነዚ ለምሳሌ ያክል ነው
ታዳ እነዚ ናቸው የተክፊሪ ኪታቦች⁉️⁉️⁉️⁉️
እነዚ መሻይኾች ተክፊሪ ናቸው⁉️⁉️⁉️⁉️

👌አንድ የሚታወቅ ነገር አለ ጀማል ጋር ያሉ ሰወች ለምን ብለው ስለማይጠይቁ ከ ሀዚሚ እና ጀርቡእ ውጭ ስለ መስአላው የተፃፈ እንደለለ አስረዳቸው እነሱም ይሄንን ያዙ አለቀ በቃ‼️‼️‼️እኛም የነዚህን አኢማወች ይዘን የምናወራ እንደሆነ አይነግራቸውም የነዚህን አኢማወች ንግግር የምናዳምጥ እንደሆነ አያቁም ግን እወቁ ተረዱ‼️‼️‼️

👌በጣጣጣጣጣም የሚገርመው የጀማል ሳይሆን እሱ ጋር ያሉ ሙሪዶች እንደት ሀዚሚሚሚሚሚ ሲል እነሱ ዝምምምም ማለታቸው ይገርማል እስኪ ተላወሱ ኪታብ ግዙ ኪታብ አንብቡ የጀማልን ብቻ አትያዙ‼️‼️‼️

👌አማ የጀማል ውሸትና የሱ አጭበርባሪነት ግልፅ ነው ልክ እንደፀሀይ‼️‼️

ይቀጥላል ........

ተፃፈ በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

የ """"አል መንጀኒቅ""" ወንድም

""""""""""""Join"""""""""""""

https://t.me/emamulwadey


https://t.me/emamulwadey


----- ገንፎ የሆነች ደዕዋ----
ስሙ والله በጣም የቆሸሹ እነዚህጋ ነበርን .....❓

ክፍል=🔺=🔺7🔺
⭕️----------👌--------⭕️


⭕️ ውሸትን እንደ አንድ የደዕዋ መሳሪያ ይጠቀሙበታል ይሔንን እኔም አውቂያቸዋለሁ ..❗️❗️❗️


--- 🔺 አብራር አንመጣም 🔺--
----
⭕️⭕️ክፍል----5----⭕️⭕️
👌======🔺====👌

ይሔኮ አብራር ሐብታሞቹ እንዳይሔዱበት የሚታገለው እልህ ትግል ይለያል ።


https://t.me/Al_Menjeniq/1538

Показано 20 последних публикаций.