أيهما أفضل الإمام الحليق الحافظ أم الإمام الملتحي الذي يحفظ قليلا
ቁርኣን ሓፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጭ ሰው እና ጥቂት አፍዞ ፂሙን ከማይላጭ ሰው የትኛው ነው ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው?
نص السؤال
رجل يحفظ القرآن ولكن ليس له لحية وآخر يحفظ منه قليلا وله لحية، أيهما يقدم إماما في الصلاة؟
ቁርኣን ሓፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጭ ሰው እና ጥቂት አፍዞ ፂሙን ከማይላጭ ሰው የትኛው ነው ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው ?
نص الجواب
الحمد لله يقدم للإمامة في الصلاة من كان له لحية مع حفظه القليل من القرآن على من يحلق لحيته مع حفظه القرآن؛ لأن الأول غير آثم بقلة حفظه، والثاني آثم بحلق لحيته . وبالله التوفيق وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم .
መልስ:
በሶላት ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው ሃፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጨው ይልቅ ከጥቂት የቁርኣን ሒፍዙ ጋር ፂም ያለው ነው። ምክንያቱም ይሄኛው ሒፍዙ በመቅለሉ ወንጀለኛ አይደለም። ያኛው ግን ፂሙን በመላጨቱ ወንጀለኛ ነው። "
اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء رقم (6391) نائب الرئيس: عبدالرزاق عفيفي
الرئيس: عبدالعزيز بن عبدالله بن باز
(ፈትዋ ለጅነተ አድዳኢማህ፣ ዐብዱርረዛቅ ዐፊፊ እና ኢብኑ ባዝ ቁጥር-6391)
መጨረሻ ላይ ፂም ማሳደግ ኃላ ቀርነት አለያም አክራሪነት እንዳይመስልህ። አትጠራጠር!! ፂም የነብያት ፈለግ ኢስላማዊ መገለጫም ነው።
ለተጨማሪ ፖስቶች ይህን @kesunah ሊንክ በመጫን ጆይን ይበሉ።