Репост из: The truth/ዘ እውነት 🤕🫀🧠
ህልም እልም
ፈገግታህ ለጉድ አብርቶ ፊትህ
ወደ እኔ ስትመጣ ከቅርበት አየሁህ
ልታቅፈኝ ነው መሰል ተዘርግቷል እጆችህ
ልታሳርፈኝ ከሰፊው ደረትህ
አየተንደረደርክ ትጣራለህ ስሜን
በደስታ ብዛት እንባ ሞላው አይኔን
ልክ ላቅፍህ እጆቼን ስዘረጋ
አቤት ክፋት ወደኩኝ ካልጋ
ህልሜ ግን ክፋትህ😔
ፈገግታህ ለጉድ አብርቶ ፊትህ
ወደ እኔ ስትመጣ ከቅርበት አየሁህ
ልታቅፈኝ ነው መሰል ተዘርግቷል እጆችህ
ልታሳርፈኝ ከሰፊው ደረትህ
አየተንደረደርክ ትጣራለህ ስሜን
በደስታ ብዛት እንባ ሞላው አይኔን
ልክ ላቅፍህ እጆቼን ስዘረጋ
አቤት ክፋት ወደኩኝ ካልጋ
ህልሜ ግን ክፋትህ😔